ከሞተ በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሥ ሁኖ ለትውልድ የዘለቀ ዳግማዊ ዐጼ ምኒልክ ብቻ ነው። አይደለም ዛሬ በስሙ ከእረፍቱ በኋላ በእምዬ በቅሎ 2 አመት አገር ተዳድሯል ደብዳቤ ማህተም ይታተም ነበር
የደግ ሰው ሥሙ ከመቃብር በላይ ይቀራል። ከሞተ በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሥ ሁኖ ለትውልድ የዘለቀ ዳግማዊ ዐጼ ምኒልክ ብቻ ነው። አይደለም ዛሬ በስሙ ከእረፍቱ በኋላ በእምዬ በቅሎ 2 አመት አገር ተዳድሯል ደብዳቤ ማህተም ይታተም ነበር - የአፍሪካው ንጉሥ እምዬ::ዛሬ የእምዬን እግር ለማጠብ እንኳን የማይበቁ ወፍ አራሽ ኦሮሙማ ለአገር የሚጠቅም አንድት እንኳን ቁም ነገር ሳይሰሩ እምዬ በሉን - ተደመሩልን እና እናጣፋችሁ ይሉናል። በጥላቻ እና በወሬ እምየን መሆን አይቻልም። አዎ፥ ዛሬም አጼ ዳግማዊ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉስ ናቸው - ከዕረፍታቸው በኋላ እንኳን የሚያስተዳድሯት።