Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Horus » 04 Mar 2023, 22:44

በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!

Last edited by Horus on 05 Mar 2023, 00:07, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው!

Post by Horus » 04 Mar 2023, 23:51

አንድ መንግስት በሆነው ባልሆነው የራሱን ሕዝብ ለማስፈራራት ወታደር ማሰለፍ ሲጀምር አንድም ከህዝብ መለየቱን ሌላም መውደቂው መዳረሱና በፍርሃት መወጠሩን አመላካች ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው!

Post by Horus » 05 Mar 2023, 00:01

አዲስ አበቤ በአንድ ሕዝባዊ ማዕበል ተነስቶ እነዚህን ተረኛ ያገር ካንሰሮችን ጠራርጎ ማባረር አለባቸው !!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by DefendTheTruth » 05 Mar 2023, 04:15

Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Horus » 05 Mar 2023, 04:42

DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?
አንተ ፋንዲያ ቆሻሻ ዪልም ሃሬ እንዳንተ ያለ የእረኛ ዘመን አብቅቷል ! ከዚህ በኋላ አወዳደቅህን ተከታተል :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by DefendTheTruth » 05 Mar 2023, 04:58

Horus wrote:
05 Mar 2023, 04:42
DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?
አንተ ፋንዲያ ቆሻሻ ዪልም ሃሬ እንዳንተ ያለ የእረኛ ዘመን አብቅቷል ! ከዚህ በኋላ አወዳደቅህን ተከታተል :lol: :lol:

SOB!

Dejach Aklilu
Member
Posts: 2309
Joined: 26 May 2012, 15:54
Location: mangolia

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Dejach Aklilu » 05 Mar 2023, 09:58

DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?
Your attempt to be funny is an indication of the new found arrogance displayed by you and your fellow oromo nationalists who unlike menelik are not magnanimous in victory but greedy, insecure xenophobes with extreme inferiority complex. The current political crises stems not from TPLF who is done and out, but from the xenophobia infested OPDO who keeps on lashing out at trivial nonsense where the state should not get involved in except to provide security, I.e: celebration of Adwa.

Your insecure cadres literally erased a picture of Menelik and adobe photoshoped the current PM's pic..TF is that about except extreme arrogance and insecurity. Your bond with the people is now broken, the inflation hit economy is on its face and you lot are obsessed with menelik. It took TPLF at least 15 years to reach this much of outright public unpopularity, your people reached it in 4, congratulations.

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Selam/ » 05 Mar 2023, 10:04

የአማሪኛ ፊደል ሲያይ ነስር በነስር እንደሚሆነው ሌላው የሸኔ ካድሬ በላቲን ባለመፃፍህ ደፋር ነህ።

የዛሬ አራት ዓመት ‘አብይ!’ ‘አብይ!’ ያለ ህዝብ ዛሬ ‘ሌባ!’ ‘ሌባ!’ ካለህ ሌብነትክን ማቆም እንጂ ያለብህ 60 ሚሊዮን ህዝብ አስረህ አትዘልቀውም። የሰዎችን አስተሳሰብ በማስገደድና በማሰር አትለውጠውም። ምኒልክ ንጉስ ነው የሚሉት ጎረምሶች የጥላቻ ነርቭህን የሚነኩት ከሆነ ጆሮህን መድፈን ወይንም የንጉስ ፀጋና ባህርይ እንዲሰጥህ መፀለይ ነው እንጂ ያለብህ በእስር ልባቸውን አትለውጠውም። ከ120 ዓመት በፊት ከሞተ ንጉስ ጋር በቅናት በተፎካከርከ ቁጥር፣ ስሙን የሚያነሱትን ሰዎች ቁጥር እያባዛሃው ትመጣለህ እንጂ ልታጠፋው አትችልም። ለዚህም ነው፣ ከአለፉት መንግስታቶች በበለጠ ሁኔታ ህዝቡ በኦነግ ሸኔ ዘመን ‘ምኒልክ!’ ‘ምኒልክ!’ የሚለው። I myself am buying a Menelik T-shirt for the first time.

DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Selam/ » 05 Mar 2023, 10:38

ፖለቲካ የተሳካ የሚሆነው በጥበብ የተሞላ ሲሆን ብቻ ነው።

ግራና ቀኝ የተፈናጠሩ ፅንፈኞችን ወደመሃል ማምጣት ካልቻለ ቀኑን ወደኋላ የሚቆጥር የአገዛዝ ስርዓት ሆኖ ይቀራል እንጂ የሚያድግ አስተዳደራዊ መንግስት ሊሆን በፍፁም አይችልም። ይኸ ጥበብ ስለሚጎድላቸው ነው ብዙ የአፍሪካ አገዛዞች በየጊዜው የሚፈርሱት። ወያኔም ሌሎቹን በማግለል፣ ብቻዋን ለዘላለም ጠቅልላ የምታስተዳድር መስሏት ተንኮታኩታ ወደቀች።

ጫካ ውስጥ ጥርሱን የነቀለው ኦነግ-ሸኔም ለ50 ዓመታት የመገለል ቂም-በቀል ተሸክሞ ስለመጣ እሱን እየዘረዘረ ከመብላት ውጪ፣ የአስተዳደር ብቃትና ጥበብ በድንገት ይገለጥለታል ብሎ ማሰብ ከእባብ እርግብ እንደመጠበቅ ይቆጠራል። ቂማቸው አመርቅዞ እራሳቸውን እስኪገድላቸው ድረስ ጊዜን ወደኋላ እየቆጠሩ እንደጡት አባቶቻቸው ይገዛሉ፣ ከዚያም ወድቀው ይረሳሉ። ሊያልፍ ያለፋል እንጂ፣ ይኽ የማይቀር (inevitable) የፖለቲካ ህግ ነው።

Dejach Aklilu wrote:
05 Mar 2023, 09:58
DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?
Your attempt to be funny is an indication of the new found arrogance displayed by you and your fellow oromo nationalists who unlike menelik are not magnanimous in victory but greedy, insecure xenophobes with extreme inferiority complex. The current political crises stems not from TPLF who is done and out, but from the xenophobia infested OPDO who keeps on lashing out at trivial nonsense where the state should not get involved in except to provide security, I.e: celebration of Adwa.

Your insecure cadres literally erased a picture of Menelik and adobe photoshoped the current PM's pic..TF is that about except extreme arrogance and insecurity. Your bond with the people is now broken, the inflation hit economy is on its face and you lot are obsessed with menelik. It took TPLF at least 15 years to reach this much of outright public unpopularity, your people reached it in 4, congratulations.

Dejach Aklilu
Member
Posts: 2309
Joined: 26 May 2012, 15:54
Location: mangolia

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by Dejach Aklilu » 05 Mar 2023, 11:21

Selam/ wrote:
05 Mar 2023, 10:38

ጫካ ውስጥ ጥርሱን የነቀለው ኦነግ-ሸኔም ለ50 ዓመታት የመገለል ቂም-በቀል ተሸክሞ ስለመጣ እሱን እየዘረዘረ ከመብላት ውጪ፣ የአስተዳደር ብቃትና ጥበብ በድንገት ይገለጥለታል ብሎ ማሰብ ከእባብ እርግብ እንደመጠበቅ ይቆጠራል።
ባሁኑ ጊዜ ኦሮሚያው ቁንጮ ሸኔን ኑ እንታረቅ ከጫካ ወታችሁ አዲስ አባ በቅንጦት ኑሩ,ቤትና V8 በነፃ ተሠቷችሁ ጦቢያን አብረን እንግዛ እያላቸው ነው እነሱ ግን they want guarantees on fastening the ethnic cleansing and a clear roadmap of Amahra/Gurage-free Oromia, that seems to be the only reason why they are still in the jungles of Wollega.

We have seen two different ethnic led administrations and both are as bad as each other. No other tribal liberator in future is going to be enlightened enough or mature enough to lead a complex country like Ethiopia. Just like the tribalists systematically dismantled assimilationist Ethiopia that existed prior to the revolution, we need to dismantle the tribalist regime thats been in existence since the revolution. Those who dont like it can sukk it.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ብል"ጽ"ግና መንግስት ወደ ፋሺስታዊ አገዛዝ እየተሻገረ ነው! ጥቁሩ ጣሊያን 4ኪሎ ገብቷል !!!

Post by DefendTheTruth » 05 Mar 2023, 14:43

Dejach Aklilu wrote:
05 Mar 2023, 09:58
DefendTheTruth wrote:
05 Mar 2023, 04:15
Horus wrote:
04 Mar 2023, 22:44
በአድዋ በአል ምክኛት የታሰሩት ኢትዮጵያዊያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ይቀጥላሉ ተባለ! ይህቺ ናት ጨዋታ!!
ንጉሱ ሚኒልክ ነዉ አልተባሌም እንዴ ለምን ተነስቶ ኣያስፈታቸዉም ታዲያ?
your fellow oromo nationalists who unlike menelik are not magnanimous in victory but greedy, insecure xenophobes with extreme inferiority complex.
Which nick was I dealing with in the last few months or years here?

I remember this guy Dejach Aklilu was acting an Amhara ስግብግብ politician once on this forum, in which case he proved himself another ungrateful creature. Else he should have acknowledged that thanks to "Oromo nationalists" and their "magnanimous victory" we have for now our Wolkayit in our hand and already demanding to own Wollega and other parts of the country, including, but not limited to, the capital of the nation.

ስግብግብ ብቻ ሳትሆኑ ምስጋና ብሶችም ናችዉ!

Post Reply