ለደብረጽዮን የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እየጎረፈ ነው - የአዲስቷ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሁኖ በመመረጡ። ቂቂቂ
Posted: 04 Mar 2023, 17:05
ለደብረጽዮን የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እየጎረፈ ነው - የአዲስቷ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሁኖ በመመረጡ።
እነ ነውር ጌጡ እነ ሀፍረት ልብሱ፤
ትግራይን ሊረግጧት መልሰው ነገሱ።
እነ ወያኔዎች ኪሳራ ትርፋቸው፤
ዐባይ ትግራይ ብለው ስንቱን አስበሏቸው?
የዘራችውን ነው ትግራይ ያጨደችው።
50 አመት በአንቀልባ ወያኔን ያዘለች፥
ደግሞ ድሞክራሲ ትግራይ ታወራለች?
ሲሉ ሰማሁ ብላ ዶሮ በመጫ እራሷን አነቀች?!
እነ ነውር ጌጡ እነ ሀፍረት ልብሱ፤
ትግራይን ሊረግጧት መልሰው ነገሱ።
እነ ወያኔዎች ኪሳራ ትርፋቸው፤
ዐባይ ትግራይ ብለው ስንቱን አስበሏቸው?
የዘራችውን ነው ትግራይ ያጨደችው።
50 አመት በአንቀልባ ወያኔን ያዘለች፥
ደግሞ ድሞክራሲ ትግራይ ታወራለች?
ሲሉ ሰማሁ ብላ ዶሮ በመጫ እራሷን አነቀች?!