Page 1 of 1
የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 15:53
by Wedi
#የኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በሲዳማ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተሰማ!!!
*በኦሮሚያ እና በሲዳማ ክልል አዋሳኝ አከባቢዎች የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ታጣቂዎች ከፍተውታል በተባለው ጥቃት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች መገደላቸውን ከታማኝ ምንጮች ለማወቅ ተችሏል።
*ጥቃቱ የተፈፀመው ቦጬሳ ቀበሌ እና ጭሬ ሲሆን በአካባቢው ካለፈው እሁድ ረፋድ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዎች ህይወት መጥፋቱ ተረጋግጧል።
*እንዲሁም በዜጎች ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን በአከባቢው የሚገኙ ምንጮች አስታውቀዋል።
*ምንጫችን ግጭቱ በተቀሰቀሰባቸው ቦታዎች በርካታ ዜጎች መፈናቀላቸውን ገልጸው መንግስት ለአከባቢው በቂ የሆነ ትኩረት እንዲሰጥ ፤ የዜጎችንም ደህንነት እንዲያስጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል።
mereja tv
Please wait, video is loading...
Re: የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 16:03
by Horus
Wedi,
ይህኮ ሺ ግዜ ብለነው ብለነው እንደ ጸሃይ መውጣትና መጠለቅ የማይቀር የምንጠብቅው አበቅቴ ነው! ቀድሞ ነገር ሻሸመኔኮ የሲዳማ ምድር ነው ። ዛሬ ምራብ አርሲ የተባለው ተረት የጠራራ ተሃይ ቅሚያ ነውኮ ። አው ልክ እንደ ጉራጌ፣ እንደ ወላይታ ወዘተ በቂ ጉልበትና ድርጅት እስከ ምንፈጥር ዝም እንላቸዋለን ። እንደ ማንኛውም ግፍ ቀኑ ሲደርስ ለትግል ይቀርባል ። በሱማሌና ኦሮሞ መሃል ጦርነት መኖሩ የግድ ነው ። በሲዳምና ኦሮሞ መሃል አገር የሚያክል ጦርነት መኖሩ የግድ ነው። በአማራና ኦሮሞ፣ በጉራጌና ኦሮሞ፣ በበኒ ሻንጉልና ኦሮሞ ፣ ወዘተ ጉዳዩ ገና ገና አልተጀመረም ።
Re: የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 16:47
by Abere
ሲዳማ ያለ አቻ ጋብቻ ከኦነግ ጋር ሲፈጽም ይኸ ነገር መጨረሻው አያምርም ሲዳማዎች አቅል ግዙ ወገናችሁ የሆነውን ወላይታን ወዘተ ኢትዮጵያንን አታሰቃዩ ተረጋጉ አስተውሉ አክራሪ ተስፋፊ ኦሮሞዎች ነጥለው አርቀ ውስደው ይሰለቅጧችኋል ተብለው ነበር። ከዚህም ባሻገር እናንተ ሲዳማ የምትሏት እና ኢትዮጵያዊያን ሲዳሞ የሚሏት የተለያዩ ነገሮች ናቸው - የጎድን ሽንጥ የሆነውን ግዙፉን ሲዳሞ ጥላችሁ ጣፍያ አንጠልጥላችሁ ከእነ ጁሃር አባ ሜንጫ ጋር ዳንኪራ አትርገጡ ደም ያስለቅሳችኋል ተብለዋል። አሁን ድስት ጥዶ ማልቀስ ነው። ሊኖር የሚችለው የቀረው አማራጭ ከሌሎች በአክራሪ ተስፋፊ ኦሮሞዎች ሰለባ ከሆኑት ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ በመቆም ኦነግን ከምድረ ኢትዮጵያ መደምሰስ ነው።
Re: የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 16:57
by Wedi
Horus wrote: ↑04 Mar 2023, 16:03
Wedi,
ይህኮ ሺ ግዜ ብለነው ብለነው እንደ ጸሃይ መውጣትና መጠለቅ የማይቀር የምንጠብቅው አበቅቴ ነው! ቀድሞ ነገር ሻሸመኔኮ የሲዳማ ምድር ነው ። ዛሬ ምራብ አርሲ የተባለው ተረት የጠራራ ተሃይ ቅሚያ ነውኮ ። አው ልክ እንደ ጉራጌ፣ እንደ ወላይታ ወዘተ በቂ ጉልበትና ድርጅት እስከ ምንፈጥር ዝም እንላቸዋለን ። እንደ ማንኛውም ግፍ ቀኑ ሲደርስ ለትግል ይቀርባል ። በሱማሌና ኦሮሞ መሃል ጦርነት መኖሩ የግድ ነው ። በሲዳምና ኦሮሞ መሃል አገር የሚያክል ጦርነት መኖሩ የግድ ነው። በአማራና ኦሮሞ፣ በጉራጌና ኦሮሞ፣ በበኒ ሻንጉልና ኦሮሞ ፣ ወዘተ ጉዳዩ ገና ገና አልተጀመረም ።
Horus ሲዳማ ብትለይም የአዋሳ ከተማ ለእኔ ግማሽ የህይወቴ ክፍል ነው፡፡ በአዋሳ ለ5 አመታት ኖሪያለሁ፡፡ አዋሳ ልክ ባህር ዳርን የምትመስል እጅግ የምታምር ከተማ ናት፡፡ የባህርዳር እና የአዋሳ ቶፖግራፊ እጅግ በሚግረም ሁኔታ ተመሳሳይ ነው፡፡ ባህር ዳር የጣና ሃይቅን አካታ የተመሰረተች ከተማ ስትሆን አዋሳም በተመሳሳይ ሁኔታ የአዋሳን ሃይቅ አካታ የተመሰረተች ከተማ ናት!! የሁለቱ ከተማዎች ተመሳሳይነት እጅግ የሚገርም ነው!!
ወደ ፖለቲካው ዞር ስንል ሲዳማዎች ሻሸመኔም የእኛ ነው ይላሉ፣ በተቃራኒው ኦሮሞዎች ደግሞ አዋሳም የእኛ ነው ይላሉ፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የኦሮሚያ ክልል እና የሲዳማ ክልል የሚለያዩት ከአዋሳ ከተማ ከ2 እአስከ 5 ኪሜ ርቅት ባለቸ ጥቁር ውሃ በምትባለው ቦታ ላይ ነው፡፡ ድሮ ወደ አዋሳ ከተማ ስንከባ ወደ አዋሳ ከተማው ከመግባታችን በፊት የድቡክ ክልል ኬላ እና ፍተሻ የሚደረገው በዚህችህው ጥቁር ውሃ በምትባል ቦታ ላይ ነው፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ ሲዳማዎች ሻሸመኔን ከማገኘታቸው ይልቅ ኦሮሞዎች የአዋሳ ከተማ መስልቀጣቸው በታም በቅርቡ የሚሆን ነገር ነው፡፡
አዋሳ ከተማ ከመግባትህ በፊት ጥቁር ውሃ ላይ የተሰራው የአዋሳ ከተማ መግቢያ በር
ሰኔ 20/2014 (ዋልታ) የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሲዳማን ሕዝብ ባህል የሚወክል እና ለሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ውበት የሚሆን የከተማ መግቢያ በር ግንባታ ፕሮጀክት አስጀምሯል።
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬ ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚመጡ እንግዶች የሲዳማን ሕዝብ ባህል መገለጫዎች የማወቅ ዕድል የሚፈጥር በር ነው ብለዋል።
በሩ ጥቁር ውሃ ተብሎ በሚጠራው የሀዋሳ መግቢያ ነው የሚገነባው።
https://waltainfo.com/am/የሀዋሳ-ከተማ-የመግቢያ-በር-ግንባታ-ተጀመ/

Re: የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 17:00
by gearhead
የጨነቀው ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈ የእብድ አማራ ቅዥት!! ክልሎች የጋራ አቋም ሊይዙ በውይይት ላይ ስላሉ አትደንብሩ!!
ውሻ የቤት ጋሎች፣ እሄን ያለን ስብስብ እንኳን በግልጽ መሰብሰብ ተሳናቸው?
Re: የወሮሞ ጦር ሲዳማን ወረረ፣ በርካታ የሲዳማ ዜጎችን ገደል፣ በርካታ ንብረትን አቃጥሎ አወደመ!!
Posted: 04 Mar 2023, 17:18
by Abere
ይህ አሁን የምናየው የአክራሪ ኦሮሞዎች የጦርነት እና ወረራ አባዜ የጎሳ ክልል የውድቀት የመጨረሻው መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ መገኘታችንን ነው። የጎሳ ክልል የተባለው ጥብቆ በትግሬ ወያኔ እና በኦነግ ሲባል የተፈጠረ ተገድራ አሁን ለ85ቱ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሱሪ በአንገት አውጡ ሁኖት አረፈ። ይህ ማለት ይቀደዳል - የፈርሳል ማለት ነው። ጅል ኦሮሙማ አበይ አህመድ ምክክር ውይይት እያሉ ሊያለባብሱት ቢፈቅዱም እንኳን የሚሆን ነገር አልሆነም። እንድሁ የኦሮሙማ የንግስና ጊዜውን በከንቱ ለማታለል ለማጥፋት ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም። የፈሰሰ ጤፍ ከሜዳ ላይ መልቀም ይቀላል ወሮሙማን ክልል ከማደረግ።
ጦርነቱ ከ85 ጎሳዎች ጋር ነው።