አይ ኢትዮጵያ !
Posted: 04 Mar 2023, 11:45
ይሄንን ሁሉ መሣሪያ ይዛ ፣ በብዙ አገሮች ተደግፋ ፣ የሁሉም ክልሎች ልዩ ኃይል አሰልፋ ፣ ጡረታ የወጡትን ወታደሮች እንደገና አሰልፋ ፣ ጴንጤን ፣ ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊኩን እና ሙስሊሙን ፀልዩልኝ ብላ ፣ 140 ሚሊዮን የኢትዮጵያ እና 12 ሚሊዮን የኤርትራ ሕዝብ ይዛ ድርድር የሚባል ነገር የለም ብላ አካኪ ዘራፍ ብላ በመጨረሻም ፀጉሯ ተላጭቶ ሳትወድ በግዷ የሠላም ስምምነቱን ፈረመች :: እንደዚህ ዓይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ !






