የጉራጌ ሙድ!
Posted: 04 Mar 2023, 03:11
ዛሬ አቢይ ጾም 2ኛ ሳምንት! ጾም ግዕዝ፣ ጦም ጉራጌኛ ጾመ ተለየ፣ ተነጠለ፣ ለብቻው ሆነ ፣ ተገለለ (በግሉ ሆነ) ! ጦማ ጉራጌኛ (ክስታኔ) ብቻ፣ ተለይቶ በራስ መሆን! ጦማኛ ብቻችን!
ጉራጌ የሸዋ ግንድ ነው! ኦሮሞ ቅርንጫፍ ነው! ቅርንጫፍ ግንዱን አያጠፋም፣ አይችልም ! የሚጠፋ የሚደርቅ ቅርንጫፍ ነው !!!
ጉራጌ የሸዋ ግንድ ነው! ኦሮሞ ቅርንጫፍ ነው! ቅርንጫፍ ግንዱን አያጠፋም፣ አይችልም ! የሚጠፋ የሚደርቅ ቅርንጫፍ ነው !!!