Page 1 of 1
የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 01:20
by Horus
በዚህ ድምበሮች ውስጥ ኦሮሞ የወረራቸው እና ሕዝቡን ዘር በማጥፋት ያወደማችደው ናቸው ! የጉራጌ ትውልዶች ይህን ታሪካዊ ግፍና የታሪክ ጠባሳ መታገላቸውን ለዘመናት አያቆሙም!
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 01:24
by Horus
በኦሮሞ ወረራ ዘሩ እየጠፋ ያለው የዛይ ጉራጌ እን ቋንቋው
https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language
....
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 01:42
by Horus
ከግብጻዊው ቅዱስ አባታቸው ቅዱስ አቦ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጋር ሆነው ታላቋ አዳዲ (እናት) ማሪያምን፣ ታላቁ ዝቋላ አቦን፣ ታላቁ ምድረ ከብድ አቦን በጎልበታቸው ፣ በጥበባቸው የገነቡ በ1460ች ያቆሙ ! ታቦታትን ከግራኝ እሳት ዋሻ ቆፍረው ደሴት ተሻገው ኦርቶዶክስ በመላ መሃልና ደቡብ የጥበቁና እስከዚች ሰዓት ድረስ የሚጠብቁ አማኞቹ ጽኑዎቹ ጉራጌዎች ናቸው ! አዳዳ ማለት በጉራጌኛ ታላቅ የተከበረች እናት ማለት ሲሆን ከክርስትና በፊት አዶዬ የእናት አማልክት ነበረች ! የዚያ ዙሪያ ሕዝብ ሁሉ ጉራጌዎች ናቸው! ዛሬ ዘራቸው የጠፋ!
https://www.youtube.com/shorts/kBRU11gol-I
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 02:02
by Horus
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 02:29
by Horus
እውነተኛ ታሪክ ማወቅ ለምትሹ ከዚህ በታችህ ስለ አዳዲ ማሪያም ያለውን አንብቡ !!
ኣዳዳ፣ አዳዲ ታላቅ ክቡር እናት፣ ዛሬ ላይ ሲኒየር እናት ሲሆን በኦሪት ዘመን እናት አማልክት ማዘር ጎደስ እመቤት ማለት ነው ብዬ ነበር ዛሬ ላይ በጉራጌኛ ቋንቋ ። ዛሬን የያዙት ኦሮሞች አዳዲ ምን ማለት ነው ሲባሉ ባካባቢው የሚበቅል ቁጥቋቶ ነው ብለው መለሱ !! ሃቁ ይህ ነው ! አዳዲ ማሪያም ማለት ታላቋ እናታችህ ቅድስት ማሪያም ማለት ነው !
ማ ስም ይስጥ? የፈጠረ! ማ ያርዳ? የቀበረ! ማ ይንገር? የነበረ! በቃ!!!
https://books.google.com/books?id=tqJyD ... am&f=false
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 02:44
by Horus
የወንጪ ጉራጌ ! ወንጪ ሃይቅ ማለት ምንጭ ሃይቅ ማለት ነው! ማ ስም ይስጥ የፈጠረ! የነበረ የኖረ የቆረቆረ !
Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !
Posted: 04 Mar 2023, 03:32
by Horus
ገላኖች !!
ከአዋሽ በታች ያሉ ኦሮሞች ሁሉ አያቶቻቸው ጉራጌዎች ናቸው !
መኩሪያ ከበደ