Page 1 of 1

GRAPHIC ! የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት የፊዚክስ አስተማሪ በዓብይ ወታደሮች ተረሸነ

Posted: 03 Mar 2023, 22:36
by Thomas H
Petros Ashenafi Kebede

በትናንትናው ዕለት የአድዋ ድል በዓልን በማክበር ላይ እንዳለ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በስናይፐር ጥይት ተመቶ ሕይወቱ ያለፈው የሰማዕቱ መምህር መኳንንት ወዳጅ አስከሬን በዛሬው ዕለት የትውልድ ቦታው ጎንደር ራስ ጋይንት ደርሶ በአካባቢው ነዋሪ አቀባበል ተደርጎለታል።
መምህር መኳንንት በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፊዚክስ ትምህርት መምህር ነበር።
ወጣቱ መምህር ታሪኩን ስሙን በደማቁ በቀይ ቀለም አጽፎ አልፏል። ከእንግዲህ በየዓመቱ ከጀግኖች አባቶቻችን ጋር አብሮ ይዘከራል።
የወንድማችንን ነፍስ ይማር











Re: GRAPHIC ! የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት የፊዚክስ አስተማሪ በዓብይ ወታደሮች ተረሸነ

Posted: 03 Mar 2023, 22:43
by Thomas H
Please wait, video is loading...