Page 1 of 1

ይህን ያውቁ ነበር?

Posted: 03 Mar 2023, 17:23
by Agaro1974
በ 1909፣ እምዬ ምንሊክ በ ኒዎርክ ግብይት ኢንቨስትመንት ላገራቸው ኢትዮጲያ እንደነበራቸው ኦህዴድ ሲሰማ ክው ብሎ ቀረ፡፡ ምን ላርጋቸው ለ ኦህዴዶች አዘንኩላቸሁ፡፡