የኢትዮጵያ ብሔራዊ/ንግድ ባንክ ሰራተኞች በጓሮ በኩል 1 ዶላር በ115 ብር በጥቁር ገቢያ እየቸበቸቡ ነው!! WEEY GUUD!!
Posted: 03 Mar 2023, 16:17
የኢትዮጵያ ብሔራዊ/ንግድ ባንክ ሰራተኞች በጓሮ በኩል 1 ዶላር በ115 ብር በጥቁር ገቢያ እየቸበቸቡ ነው!! WEEY GUUD!!
በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር 100 ብር ገብቷል:: ዶላር የሚፈልግ ሰው ከባንኮች በአንድ ዶላር 115 ብር በላይ ነው የሚከፈው:: እርሱም ፍቅድ ካገኘ::
ይህ ማለት ደሞዙ 5 ሺህ የነበረ ሰው አሁን ደሞዙ 2500 ብር እንደወረደ ነው ማሰብ ያለበት:: ለምን የብር የመግዛት አቅም ከአጥፍ በላይ ቀንሷል::
እንግዲህ የኦህዴድ/ኦነግ ብልፅግናዎች አመጣን የሚሉት ብልፅግና ይሄ ነው::
Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ
ዶላር በባንኮች በኩል እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው ።
አሁን ባንኮች እያቀረቡበት ያለው ዋጋ ከጥቁር ገበያውም የበለጠ ሆኗል። ዝርዝሩን ያንብቡት-
https://bit.ly/3kATBPn

Please wait, video is loading...