ይልቃል ከፍያለው፥ ምኒሊክና የኢትዮጵያ ህልውና በትራክተሮች አይለወጥም። አትንፎሻፈሽ፤ መጀመሪያ፥ እግርህን ረገጥ አድርገህ፥ የኢትዮጵያውያኖች ህልውና ይጠበቅ በል። አለዚያ፥ ፓስተር ሁን
Posted: 03 Mar 2023, 13:27
ይልቃል ከፍያለው፥ ምኒሊክና የኢትዮጵያ ህልውና በ230 ትራክተሮች አይለወጥም። አትንፎሻፈሽ፤ መጀመሪያ፥ እግርህን ረገጥ አድርገህ፥ የኢትዮጵያውያኖች ህልውና ይጠበቅ በል። አለበለዚያ፥ የፕሮቴስታን ቤ/ክርስቲያን ፓስተር ብትሆን ይሻላል።