በሆዳሙ ደረጀ ሐ/ወልድ በኩል፥ በጊዮርጊስ የተደረገውን አስጸያፊ ድርጊት፥ በኦሮምያ ልዩ ኃይል ለማላከክ የሚደረገው ውሸት ትክክል አይደለም። ተጠያቂው እገዳ ያደረገው ዓቢይ ነው
Posted: 03 Mar 2023, 12:47
በሆዳሙ ደረጀ ሐ/ወልድ በኩል፥ በጊዮርጊስ የተደረገውን አስጸያፊ ድርጊት፥ በኦሮምያ ልዩ ኃይል ለማላከክ የሚደረገው ውሸት ትክክል አይደለም። ተጠያቂው የዓደዋ በዓል በሚኒልክ አደባባይ አይከበርም ብሎ ያገደው ዓቢይ ነው።