የአድዋ ዘመቻ የክተት አዋጅና የተዘመቱበት ምክንያቶች አሁንም የአብይን መንግስት ማስወገድ ያለብን ምክንያቶች ናቸው ፡፡ አንድ ናቸው
Posted: 03 Mar 2023, 02:50
https://www.facebook.com/photo/?fbid=30 ... 8368043676
የአድዋ ዘመቻ የክትት አዋጅ
ሞአ አንበሳ ዘመገድ ይሁዳ ዳግማዊ ሚኒልክ ስዩመ እግዚአብሄር ንጉሰ ዘኢትዮጵያ
እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አጋር አስፋፍቶ አኖረኝ፡፡ እኔም እስከአሁን በእግዚአብሄር ቸርነት ገዛሁ፤ እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉ ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም፡፡ ከንግዲህም ያሳፍረኛ ብዬ አልጠራጠርም፤ አሁንም አገር የሚያጠፋ ፤ ሀይማንቶ የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሄር የወሰነልንን የባህር አልፎ መጥቷልና እኔም ያገሬን ከበት ማለቅ ፤የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም በልው ደግሞ እያለፍ እንደፍልፍል መሬት ይቆፍር ጀመር፡፡ አሁን ግን በእግዚያብሄር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም፤ ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበድልኩ አይመስለኝ ፤ አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝ ፤ ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ፡፡ ግልበት የሌለህ ለልጅህ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ፡ ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኝለህ ፡፡ አልተውህም፡ ማርያምን ለዚህ አማልጅ የለኝም ፡
ዘመቻዬ በጥቅምት ነውና የሸዋ ስው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ወረይሉ ከተህ ላገኝህ