Page 1 of 1

ኢትዮጵያውነት ከመጠቃት ወደ ማጥቃት መሸጋገር ያለበት ግዜ አሁን ነው !

Posted: 03 Mar 2023, 00:08
by TGAA
በገዛ አገርህ ስትታረድ መንግስት አንተን ሳይሆን አራጆችን ከተከላከለ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
በገዛ አገርህ የምታምነውን እግዚያብሄር በራስህ መንገድ በራስህ ፍላጎት እንዳታመልክ ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
የሀገርህን ጀግኖች ታሪክ እንዳታነሳና እንዳታከብር ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
በሀገር ውስጥ እንዳትቀሳቀስ እንዳትስራ ፤ እንዳትጓዝ ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው

በዚህ አይነት መንግስት ስር ከምትኖር 100 ሞት መምራጥ አለበህ

ነጻነትህን ወይንም ሞት ብለህ ተነሳ ፤ የምትዋጋቸው ከጥላቻና ደካሞችን ከመጨፍጨፍ በቀር የፋሪ የሳር ክምሮች ናቸው ሞክራቸው በገለባነታቸው እራስህ ትደነቃለህ!