The Revolutionary Situation in Ethiopia! አብዮታዊ ሁኔታ ምን ማለት ነው?
Posted: 02 Mar 2023, 22:35
በአጭሩ የአንዲት አገር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እጅግ ገዝፎ ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለው እምነትና ተስፋ ተሟጥጦ ፣ አገሪቱ እንዳገር ለመቀጠል፣ ሕዝቡ እንደ ሕዝብ ወጥተው ለመግባት በግድ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት መለወጥ ወይም መውረድ አለበት ብለው ዜጋዎች ባብዛኛው ሲያምኑ አብዮታዊ ሁኔታ ተፈጠረ ይባላል ።
አምነውም ያገሪቱ ሕዝብ በስልጣን ላይ ካለው አምባገነን ሆነ ጭቋኝ ወይም ሃገር ከሃዲ በባዕድ መንግስት አንገዛም ብሎ ሕዝብ እምቢ ሲልና ባገኘው አጋጣሚ እምቢታውን በሰላምም ሆነ በአመጽ መግለጽ ሲጀምር አብዮታዊ ሁኔታ ተፈጠረ ይባላ።
በአንድ ቃል ዛሬ በዲክታተር አቢይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው የኦሮሞ ጎሳ ተረኛ መንግስት መግዛት አቅቶታል። መግዛት አልቻለም! የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ አረመኔ የጎሳ የጎሳ አገዛዝል አልገዛም እያለ ነው ። ይህ ነው አብዮታዊ ሁኔታ የሚባለው!! መንግስት እንደ ወትሮው መግዛት ሲያቅተው፣ ሕዝብ እንደ ወትሮው አልገዛም ብሎ ሲነሳ ያ ነው አብዮታዊ ሁኔታ !!
ይህ ነው ዛሬው ያለው ያገራችን ሃቅ