Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36368
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Mar 2023, 22:35
በአጭሩ የአንዲት አገር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እጅግ ገዝፎ ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለው እምነትና ተስፋ ተሟጥጦ ፣ አገሪቱ እንዳገር ለመቀጠል፣ ሕዝቡ እንደ ሕዝብ ወጥተው ለመግባት በግድ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት መለወጥ ወይም መውረድ አለበት ብለው ዜጋዎች ባብዛኛው ሲያምኑ አብዮታዊ ሁኔታ ተፈጠረ ይባላል ።
አምነውም ያገሪቱ ሕዝብ በስልጣን ላይ ካለው አምባገነን ሆነ ጭቋኝ ወይም ሃገር ከሃዲ በባዕድ መንግስት አንገዛም ብሎ ሕዝብ እምቢ ሲልና ባገኘው አጋጣሚ እምቢታውን በሰላምም ሆነ በአመጽ መግለጽ ሲጀምር አብዮታዊ ሁኔታ ተፈጠረ ይባላ።
በአንድ ቃል ዛሬ በዲክታተር አቢይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው የኦሮሞ ጎሳ ተረኛ መንግስት መግዛት አቅቶታል። መግዛት አልቻለም! የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ አረመኔ የጎሳ የጎሳ አገዛዝል አልገዛም እያለ ነው ። ይህ ነው አብዮታዊ ሁኔታ የሚባለው!! መንግስት እንደ ወትሮው መግዛት ሲያቅተው፣ ሕዝብ እንደ ወትሮው አልገዛም ብሎ ሲነሳ ያ ነው አብዮታዊ ሁኔታ !!
ይህ ነው ዛሬው ያለው ያገራችን ሃቅ
Last edited by
Horus on 02 Mar 2023, 22:53, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36368
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Mar 2023, 22:48
የዲክታተሩ ቅልብ ፕሮፓጋንዲስቶች ያሻቸውን የቻሉት ሲሊማ፣ ድራማ ቲያትር ፣ ትርክትና ተረት በልዩ ልዩ መልክ በዜና፣ በድምጽ፣ በመጽሃፍ፣ በቪድዮ ብቻ በሉት ሊፈበርኩ ይችላሉ !!! አንድዬው በቸኛውና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃቅ መንግስትና ሕዝብ፣ አቢይ አህመድና ሕዝብ፣ የኦሮሞ ፖለቲካና ኢትዮጵያዊያን ሙሉ በሙሉ ተለያይተዋል ፣ ተፋትተዋል፣ ተቃርነዋል ። ይህ ተቃርኖ የሚቋጨው ይህ የጥቁር ጣሊያኖች አገዛዝ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ሲወርድ ብቻ ነው !!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15396
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 09 Jun 2025, 13:20
Horus wrote: ↑02 Mar 2023, 22:48
የዲክታተሩ ቅልብ ፕሮፓጋንዲስቶች ያሻቸውን የቻሉት ሲሊማ፣ ድራማ ቲያትር ፣ ትርክትና ተረት በልዩ ልዩ መልክ በዜና፣ በድምጽ፣ በመጽሃፍ፣ በቪድዮ ብቻ በሉት ሊፈበርኩ ይችላሉ !!! አንድዬው በቸኛውና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃቅ መንግስትና ሕዝብ፣ አቢይ አህመድና ሕዝብ፣ የኦሮሞ ፖለቲካና ኢትዮጵያዊያን ሙሉ በሙሉ ተለያይተዋል ፣ ተፋትተዋል፣ ተቃርነዋል ። ይህ ተቃርኖ የሚቋጨው ይህ የጥቁር ጣሊያኖች አገዛዝ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ሲወርድ ብቻ ነው !!

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36368
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Jun 2025, 13:30
አንተ ሰገጤ ይህ የጻፍኩትኮ ሳይንስ ነው። ለሁል ግዜ የሚሰራ ሳይንስ ነው ! ነገር ግን ዛሬ በኢትዮጵያ አገር አቀፍ አብዮታዊ ሁኔታ አለመኖር ብቻ ሳሆን በአንኮበር እንኳ አብዮታዊ ሁኔታ የለም! ዛሬ በፋክት ያለው ለምሳሌ በአማራ ብልጽግና ፣ ስልጣን ላይ አለ ፣ ለትናንሽ ሽኩቻ እርስ በርስ የሚጋደሉ ሁለት ቦድኖች አሉ ። አራተኛ ምንም አይነት አመጽና ቅዋሜ የማያደርግ ሰፊ ያማራ ሕዝብ አለ። እንኳንስ ማዕከላዊ ልትነቀንቅ በአንድ ያማራ ከተማ የሰፈር መንግስት የለህም። ያ ብቻ አይደለም አንድ ድርጅት እንኳን የለህም! አንተ መደዴ ግዜ ወስደህ የፖለቲካ ትግል ምን ማለት እንደ ሆነ መማሩ ላይ ብትባክን ነው እንጂ ቲክ ቶክና ኢ አር ላይ መወራጨት መሳቂያ ነው ሚያረግሽ!