Page 1 of 1

"እምነታችሁ ያድናችኋል፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናችኋል፣ አትሩጡ፣ ፈረሰኛው ይመጣም፣ እንዲህ እንዳለቀስን አንቀርም" እምነት፣ ፅናት፣ ሀገር ወዳድት

Posted: 02 Mar 2023, 13:57
by Wedi
"እምነታችሁ ያድናችኋል፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናችኋል፣ አትሩጡ፣ ፈረሰኛው ይመጣም እንዲህ እንዳለቀስን አንቀርም"

የኦሮሞ መንግስት ቤተከርስቲያን ውስጥ ገብቶ በጥይት እና በአስለቃሽ ጋዝ ህዝብን እየጨረሰ በነበረበት ሰዓት አንዲት ከብላቴናዊ ህጻን የተናገረቸው March 2 2023

ይህ ቃል ከመንፈስ ቅዱስ እንጅ ከብላቴናዋ አንደለም የእምነትሽ በረከት ይድረሰን 🙏🙏🙏

:!:
Please wait, video is loading...