Page 1 of 1

የኢትዮጵያ መኖር ወይም መሞት ምልክቶች!

Posted: 02 Mar 2023, 13:36
by Horus
አገር ግምባታ ቅብጥርሴ የሚሉንን የዱለቻ ሌቦችን ወደ ጎን ትተን የኢትዮጵያ መኖር ወይም መጥፋት ምልክቶ አሉ! እነማን ናቸው? ጥቂቱ?

አንደኛ ፣ ምንም አይነት የተገንጣይ ምልክት ያልገባበት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ!

ሁለተኛ፣ አጼ ምኒልክ ዳግማዊና የአድዋ ታሪክዊ የመላ ጥቁር ሕዝብ ድሉ!

ሶስተኛ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትና ቤተ ክርስቲያኗ!

አራተኛ፣ በኢትዮጵያዊነታቸው ፍንክች የማይሉት ኢትዮጵያዊ ሕዝብ!

አምስተኛ፣ ግዕዝ ፊደልና የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያዋ!

ስድስተኛ፣ ? ? ?

እነዚህ ሲጠፉ ብች ነው ኢትዮጵያ የምትሞተው! ያ ደሞ ምንም ከሰማይ በታች ያለ ኃይል ሊያደርገው አይችልም !!!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

Re: የኢትዮጵያ መኖር ወይም መሞት ምልክቶች!

Posted: 02 Mar 2023, 13:52
by Horus
አማራ ይህን የሰሜን ንቅናቄ ወደ አዲስ አበባ ያመጣው ዘንድ የግድ ነው ! ትግሉ አገር አቀፍና መንግስት ለዋጭ መሆን አለበት !

Re: የኢትዮጵያ መኖር ወይም መሞት ምልክቶች!

Posted: 02 Mar 2023, 17:02
by Abere
ይህ ሊሆን ይችላል።

ስድስተኛ: - ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይቀይርም - የደም ውህደት /የባህርይ ውህደት/

የአንበሳል ልጅ ሙቶ የጅብ ልጅ ገነነ:
አላስበላው አለ ጠጉሩ እየቦነነ።

ደመ ቁጡው ኢትዮጵያዊ ዛሬም አጋሥስ ኦሮሙማን ቅዠት ላይ ጥሎታል። እምየ ምኒልክ በህይወት የሉም ግን ዛሬም ገዥ ንጉስ ናቸው።
Horus wrote:
02 Mar 2023, 13:36