Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15439
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጦርነቱ አዲስ አበባ ደርሷል - አዲስ አበባ ተረኛዋ በሻሻ

Post by Abere » 02 Mar 2023, 10:18

ጦርነቱ አዲስ አበባ ደርሷል - አዲስ አበባ ተረኛዋ በሻሻ

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ!
አንችንም በሻሻ ሊያደርጉሽ ነወይ!?

የጥንቷ በራራ - የዳዊት ከተማ፥
የጣይቱ አበባ - የኢትዮጵያ ማማ፥
ዋይታ እና ጩኸትሽ ከእርቀት ተሰማ።

መንገዱ ተዘግቷል ወገን እንዳይረዳሽ፤
እንደ ንፍሮ ዘግቶተው አንችን ሊቀቅሉሽ፤
ማገዶ ሰብስበው በእሳት ሊያጋግሙሽ፤
ፈልተሽ ወይ ገንፍለሽ አጥፊያቸው ከዙሪያሽ።

በበሻሻ ስሟ እየተማማሉ - እየተገዘቱ፤
አስበዋል እንጅ እኝህ ዘረ ገልቱ።

ጦርነቱ አንች ላይ መሆኑን አውቀሽ፥
ድል መንሳት አለብሽ ጥርስሽን ነክሰሽ፥
እባቡ እግርሽን ሲል እራሱ መትረሽ።

Abere
Senior Member
Posts: 15439
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጦርነቱ አዲስ አበባ ደርሷል - አዲስ አበባ ተረኛዋ በሻሻ

Post by Abere » 02 Mar 2023, 13:53

አዲስ አበባ ሆይ ከሰይጣኑ ኦሮሙማ ጋር የመጨረሻው አርማጌድዎን ፍልሚያ የሚደረግብሽ አንቺ የኢትዮጵያዊያን የፅዮን ተምሳሌት የንጉስ ዳዊት በራራ፤ የእቴጌ ጣይቱ ውብ አበባ ፥ የምኒልክ እምዬነት መገለጫ - የብዙሃኖች መጠለያ የማታ የማታ ድሉ የአንቺ እንደሚሆን እውነት እውነት እላለሁ። በንጹሃን ደም የሰባ የወፈረው ጭራቁ ኦሮሙማ የቆሪጥን ፈረስ እያሰገረ ቢመጣም ከቶ አንቺን ሊረታ አይችልም። ብርሃን እና ጨለማ አበረው ሊኖሩ እንዳይችሉ የተፈጥሮ ህግ ነው እና ኢትዮጵያዊ እና ኦነግ በአንቺ ፍጹም ሊጠለሉ አይችሉም።

Abere
Senior Member
Posts: 15439
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጦርነቱ አዲስ አበባ ደርሷል - አዲስ አበባ ተረኛዋ በሻሻ

Post by Abere » 02 Mar 2023, 17:18

አሁን አዲስ አበባ ወደ ወለጋነት መቀየሯን መረዳት የተሳነው ሰው ካለ እርሱ ገና ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ነው። በተኛበት ላዩ ላይ ቤቱ ሲቃጠል፤ ወይ በግሬደር ታርሶ ጣርያ እና ግድግዳው ሲደፋበት ወይም በቁሙ ሲታረድ ያኔ ይገባዋል።

ኢትዮጵያዊያኖችን አንድ የሚያደርገን አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ዐድዋ ነው። ምንም አንድ የሚያደርገን ነገር ከሌለ አገር አይደለንም ማለት ነው። አሁን ህዝብ ኦነግን ለማስረዳት :ለማሳመን ወይም ለመታገስ ሳይሆን ኦነግን ለማጥፋት መሆን አለበት። ወይ ኦነግ መኖር አለበት ወይ ኢትዮጵያ መኖር አለባት። ትግሉ የህልውና ጉዳይ ነው ተለማምጦ ወይም ፈርቶ የሚኖርበት አይደለም - ትግስት እና ፍርሃት አልሰራም። ዛሬ አዲስ አበባ ወለጋ ነው - መልስ መሆን ያለበት ዛሬም የአድዋ አርበኞች ልጆች ነን የፈሪ ዱላው ብዙ ነው እንድሉ የድሮን የታንክ የድሽቃ ጋጋታ አይፈታንም መሆን አለበት ።

Post Reply