Page 1 of 1

ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ ለአማራ

Posted: 01 Mar 2023, 20:14
by sarcasm
ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚያዊ ቀውስና የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም። - የኦህዴድ መልስ ለአማራና ኢትዮፕያኒስት / አሃዳዊ / የአንድነት የፖለቲካ ልሂቃን

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚያዊ ቀውስና የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች አደለም። - የኦህዴድ መልስ

Posted: 01 Mar 2023, 20:18
by sarcasm
የናንተ ጦርነት ልንዋጋ ነው ኢኮኖሚው ምስቅንቅሉ ያስገባነው ፡ ጦርነቱን የተቃወሙ ቢነቅፉን at least . . . እያሉ ነው OPDO

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚያዊ ቀውስና የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች አደለም። - የኦህዴድ መልስ

Posted: 01 Mar 2023, 20:28
by Za-Ilmaknun
Aye aye.. :lol: OPDO talking from both sides of its mouth isn't new to us, Ethiopians. TPLF will learn once again the hardest way soon how OPDO is going to use and throw them under the bus.

Just the other day, Shimles did claim that OPDO single handedly defeated the war monger TPLF which prepared itself for the last 50 years to just be decimated in three weeks of war. Thanks to the Man who is known to save the bandits time and again, here you are talking from the graveyard.. :mrgreen: It ain't as easy as you used to be told .. :oops:

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ

Posted: 02 Mar 2023, 19:37
by sarcasm
Just finished watching the whole interview. OPDO is saying ልቅሶው፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥!

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ

Posted: 02 Mar 2023, 20:09
by TGAA
sarcasm wrote:
01 Mar 2023, 20:14
ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚያዊ ቀውስና የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም። - የኦህዴድ መልስ ለአማራና ኢትዮፕያኒስት / አሃዳዊ / የአንድነት የፖለቲካ ልሂቃን

ዋና የተዋጋው አማራ ነው ለማለት ከሆነ ድሉን ደግሞ ይኔነው አትበሉ (የድል ሽምያ ) ብሎ ደግሞ ክሬዱትን ለመውሰድ የሚዳዳውም ያው የኦሮሙማ የህጻን ፖለቲካ ነው ፡

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ

Posted: 03 Mar 2023, 08:49
by sarcasm
TGAA wrote:
02 Mar 2023, 20:09

ዋና የተዋጋው አማራ ነው ለማለት ከሆነ ድሉን ደግሞ ይኔነው አትበሉ (የድል ሽምያ ) ብሎ ደግሞ ክሬዱትን ለመውሰድ የሚዳዳውም ያው የኦሮሙማ የህጻን ፖለቲካ ነው ፡
ወይ አንቺ ማርያም! ስለ የትኛው ድል ነው የምታወራው? ጦርነቱ ሲጀመር African Union, ኦባሳንጆና ሌሎች ሁለት መሪዎች ወደ ኣዲስ ኣበባ ላኳቸውው። ኣንደራደርም" ብላችሁ ሶስቱም መሪዎች መለስኳቸው። ከሁለት ዓመት ቦኃላ፤ መቶ ሺዎች ትግሬ፤ ኣማራ፤ ኦሮሞ፤ ኤርትርውያንና፤ ሌሎች ፈጅታሁ በመቶዋች ቢልዮኖች የሚተመን ንብረት አውድማችሁ ፤ ተደራድራችሁ ጦርነቱ በድርድር ኣለቀ። ስለሌለ ድል ሽምያ ደሞ ጀመራጀመራቹ? ስለሆነና ስላለ መስማማት ያልቻላችሁ ስለሌለና ስላልሆነ እንስማማ ትላለህ?

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ

Posted: 03 Mar 2023, 11:28
by TGAA
Hod siawk Doro matta.

Re: ጦርነቱን ደግፎ በዋናነት ሲመራ የነበረ ሃይል፤ ጦርነቱን ያመጣው ውጤት (ኤኮኖሚ ቀውስ የዋጋ ንረት) ከውጭ ሆኖ (የጦርነቱ ባለቤት እንዳልሆነ) ሲተች fair አደለም -የኦህዴድ መልስ

Posted: 04 Mar 2023, 09:24
by sarcasm
sarcasm wrote:
02 Mar 2023, 19:37
Just finished watching the whole interview. OPDO is saying ልቅሶው፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥!
"አሁን አብይ ተነስቶ ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ ከሚቃወመው ግማሹ አይራገፍም? ልዩነታችን ይቆይ ብራቮ አብይ አይልም?" - ኤርሚያስ ለገሰ