Page 1 of 1

የሁለቱ ባለስልጣናት ጉዳይ

Posted: 01 Mar 2023, 16:23
by wazzupdog
የወለጋው ሄኖክ ደገፌ በዘሃበሻ ዩቲዩብ ቻነሉ ላይ ብርአምጡ ነጋ የሚመራው ትምህርት ምኒስቴርና በለጠ ሞላ የሚመራው ኢንፎርሞሽንና ቴክኖሎጂ ምኒስቴር በምክትሎቻቸው በተፈረሙ ደብዳቤዎች አማካኝነት የኦሮሚያ ክልል መምህራን የፒኤችዲ (ዶክትሬት) ፕሮግራም ውጪ እንዲማሩ ስኮላርሽፕ ፈቅደውላቸውል የሚል ዜና አቀረበ:: ነገሩ ሁለቱን ባለስልጣኖች ከድርጊቱ ለማራቅ የተደረገ ዜና ነው:: ሆኖም ሁለቱ ሚንስትሮች የማያቁትና በምክትላቸው የተፈረሙት ሰነዶች ህገወጥና የዘርኝነት ጥግ ማሳያ መውሆናቸውን ካመኑ ወይ ምክትሎቻቸውን ከስራ ያሰናብቱ ነብር ያን ማረግ ካልቻሉ ደግሞ ለራሳቸው ክብር ሲሉ ከስራ ይለቁ ነብር :: አላደርጉትም ምክኒያቱም ስልጣን ስለሚወዱ::