Page 1 of 1

ጠቅላይ ም/ር ዶር አብይ ቋንቋ በማሸርሞጥ የሚፈጠር የውሸት እውነትን አወገዙ!!

Posted: 01 Mar 2023, 15:08
by gearhead
ምሁር መሳይ የከተማ አጭቤዎችን አረፋ ደፋቂ ፀበል እየረጯቸው ይመስላል!

ውግዘት ብቻ ሳይሆን መዋቅራዊ የትምህርት የህግና የሀይል ምላሽ ያስፈልገዋለን እንላለን!!