Page 1 of 1

Tigray Orthodox Church has rightly removed " መንበረ፥ ተክለሃይማኖት" from the title of Abune Mathias!

Posted: 01 Mar 2023, 14:23
by Axumezana

Re: Tigray Orthodox Church has rightly removed " መንበረ፥ ተክለሃይማኖት" from the title of Abune Mathias!

Posted: 01 Mar 2023, 14:43
by Abere
አክሱም-ጴንጤ ወወያኔ

የደብረሊባኖስ ገዳም የተመሰረተው ከ2000 አመታት በላይ ነው። በአቡነ ተክለሃያማኖት አይደለም - በእርግጥ እርሳቸው በዚህ ገዳም ለበርካት አስርት አመታት ገድመው ኑረዋል። ይህ ማለት ከፍሬምናጦስ በፊት ከ400 አመታት በፊት ይሆናል። ይህ ቅዱስ ቦታ ደብረሊባኖስ በተለያየ ጊዜ 4 ስያሜዎችን አግኝቷል

1ኛ ኤላም

2ኛ) ግራርያ ( ይህን ስያሜ የሰጠችው እመቤታችን ድንግል ማርያም በመልዐክ እየተመርች በተሰደደች ሰዐት ከዚህ ግርር ከበዛበት ስፍራ አርፋ ብዙ ጊዜ ስለተቀመጠችበት እና የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ስላገኙበት ነው)

3ኛ) ደብረ አሰቦ

4) ደብረሊባኖስ ( በአጼ ዘርዓያዕቆብ ዘመነ መንግስት - በ6ኛው ክፍለ ዘመን መጥተው ከዚህ ደብር በነበሩት የአባ ሊባኖስን ስም በመጠቀም )

ጵንጥና እና ወይንነት ሊገድልህ እኮ ነው - ወይ መናፍቅና። :mrgreen:

Re: Tigray Orthodox Church has rightly removed " መንበረ፥ ተክለሃይማኖት" from the title of Abune Mathias!

Posted: 01 Mar 2023, 16:15
by Axumezana
ይኸንን፥ ተረት፥ ተረት፥ የሚያተስምሩ፥ እውሮች፥ ናቸው፥ አነርሱም፥ ተመሪዎቻቸውም፥ ወደ፥ገሃነም፥ነው፥ የሚሄዱት፥ ጊዜ፥ ሳለህ፥በጌታችን፥እየሱስ፥ክርስቶስ፥ መድህንነት፥ አምነህ፥ ከገሃነም፥ አምልጥ፥ከቤተክርስትያናችንም፥ ተረት፥ ተረቱንና፥ ጣኦታቱን፥ ጥለን፥
በእውነተኛው፥ መሰረትዋ፥ በጌታችን፥ እየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ላይ፥ እንመስርታት፥ ሕዝባችንንም፥ እናድን።

Re: Tigray Orthodox Church has rightly removed " መንበረ፥ ተክለሃይማኖት" from the title of Abune Mathias!

Posted: 01 Mar 2023, 17:55
by Abere
ማን ያውራ የነበረ ይላል አበው ስለ አንድ ነገር ትክክለኛ ምንጭ ለማስረዳት ሲሞክር። እኔ ከአባት ከአያት፤ ቅድመ አያት...... የተቀበልኩትን እውነተኛ ሃይማኖት እንጅ ትናንት ከስንዴ ጋር በመጣ የእነ ነብዩ ጩፋ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚ ወፈፌ ፈረንጅ ያስገባውን ጵንጥና አልሰማም እምብየው! ለምን ብየ ገደል እገባለሁ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከይሲ ጴንጤ 40 ክንድ ያርቅልኝ። በአምስቱ ቅንዋተ መስቀል ከይሲ ጴንጤን ሳዶር፣ አላዶር፣ ዳናት፣ አዴራ እና ሮዳስ አርቄዋለሁ።
Axumezana wrote:
01 Mar 2023, 16:15