Page 1 of 1

ጉጂ አምጿል! የወላይታ ክላስተር ምርጫ ሙሉ በሙሉ ተሰረዘ! አዲሱ የደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ትግሉን ባዲሳባ ማቀጣጠያ ግዜው አሁን ነው!

Posted: 01 Mar 2023, 14:01
by Horus

Re: ጉጂ አምጿል! የወላይታ ክላስተር ምርጫ ሙሉ በሙሉ ተሰረዘ! አዲሱ የደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ትግሉን ባዲሳባ ማቀጣጠያ ግዜው አሁን ነው!

Posted: 01 Mar 2023, 14:17
by Za-Ilmaknun
ከኦነግ በላይ አክራሪ ሆኖ ብቅ ያለው በ አብይ የሚመራው ኦህዴድ መሆኑን በተግባር እያየን ነው።መከላከያውን የአንድ ብሄር የበላይነት ማስጠበቂያ መሳሪያ ማድረግ፥ ውሎ አድሮ መከላከያውን ያፈርሰዋል። ትህነግን እንቱፍ ብለን ያባረርነው ትግሬ ስለሆነ አልነበረም። አብይ ወ ሽምልስ ይሄን መረዳት አለመቻላቸው ይደንቃል!!

የራሱን ህዝብ በጅብ የሚያስበላ መንግስት፥ የሚፀና ከሆነ፥ የኢህዴድ መንግስት በታሪክ የመጀመሪያው ይሆናል!!