Page 1 of 1

ኦህዴድ የጉራጌ ወጣቶችን ከአዐማራ ጋር በመተባበር አገር ልታፈርሱ ነው በሚል በጅምላ እያሰረ ነው!

Posted: 01 Mar 2023, 12:44
by Za-Ilmaknun
ኦሮሙማ ሃገረ ኦሮሚያን ለማዋለድ ጊዜው አሁን ነው በሚል እየተቅበዘበዘ ይገኛል። በኢትዮጵያዊነታቸው የፀና እምነት ያላቸውን ህዝቦች ነጥሎ በመክሰስና በማዋከብ የአብይ ወ ሽመልስ መንግስት ሃገር አፍርሶ ሃገር የመመስረት ስራውን በክህደት ቀጥሎበታል። የጉራጌን ህዝብ የክልል መብት ከመከልከል አልፎ፥ ወሃ ጠማኝ ያለን ሰው ጥይት ከማጠጣት በዘለል፥ አሁን ደግሞ፥ ብዐዴን ትንሽ ጠንከር ቢል፥ ዳፋው ለጉራጌ ወጣቶች እይተረፈ ይገኛል።