Page 1 of 1
ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 01 Mar 2023, 09:24
by Thomas H
ዝናብ አዘንባለሁ ብለህ ስትቀደድ ነበር ታድያ አሁን ለምን ለቦረና ዝናብ አታዘንብም ?
Re: ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 01 Mar 2023, 11:38
by DefendTheTruth
Thomas H wrote: ↑01 Mar 2023, 09:24
ዝናብ አዘንባለሁ ብለህ ስትቀደድ ነበር ታድያ አሁን ለምን ለቦረና ዝናብ አታዘንብም ?
አንተ ደንቆሮ፣
Go and figure out about how cloud seeding works, before making yourself a typical embarrassment on the internet.
Re: ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 01 Mar 2023, 11:53
by Abere
ቶሚ
ጽድቁ ቀርቶብኝ - በቅጡ በኮነነኝ ይባላል። ከየት አባቱ አምጥቶ ነው ዝናብ የሚመጣው? የጎጃምን፥የሸዋን ወዘተ ደመና ሰርቆ?
ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም - ለምን አዳነች ዴደቤ የሰረቀችውን ብር ወይም ለኦነግ ሸኔ ማሰልጠኛ የተመደበውን በጀት ለቦረና አይረዳም?
በነገራችን ትክክለኛ ኦሮሞ የሚገኝበት ቦታ ቦረና ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ ያለው ኦሮሞ ሳይሆን የሞጋሳ ዜጋ ነው። አንድ ለመንገድ ለማለት ያህል ነው።
Thomas H wrote: ↑01 Mar 2023, 09:24
ዝናብ አዘንባለሁ ብለህ ስትቀደድ ነበር ታድያ አሁን ለምን ለቦረና ዝናብ አታዘንብም ?
Re: ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 01 Mar 2023, 14:11
by Educator
Who cares about cloud seeding when prophet Mamo killo could make rain. The question is why Mamo doesn't make rain over Borena while people and animals are dying of drought and famine?
How about the record harvest wheat being exported virtually?
DefendTheTruth wrote: ↑01 Mar 2023, 11:38
Thomas H wrote: ↑01 Mar 2023, 09:24
ዝናብ አዘንባለሁ ብለህ ስትቀደድ ነበር ታድያ አሁን ለምን ለቦረና ዝናብ አታዘንብም ?
አንተ ደንቆሮ፣
Go and figure out about how cloud seeding works, before making yourself a typical embarrassment on the internet.
Re: ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 01 Mar 2023, 21:41
by Thomas H
[
አንተ ደንቆሮ፣
Go and figure out about how cloud seeding works, before making yourself a typical embarrassment on the internet.
[/quote]
አንተ አህያ ረሃብ ወይ ድርቅ ሲመጣ ከ 1-2 ዓመት በፊት አስቀድሞ ምልክቶች ይሰጥሃል :: ዓብይ ዝናቡ ተረት ከሚያወራ እና እንደ ሴት መስተዋት ላይ ኩል ሲኳኳል 6 ሠዓት ከሚያጠፋ አስቀድሞ እርዳታ ማስተባበር ይችል ነበር ::
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና: የቦረና ሕዝብ ዓብይ አህመድን ከባድ ጥያቄ ጠየቀ
Posted: 02 Mar 2023, 09:33
by DefendTheTruth
Thomas H wrote: ↑01 Mar 2023, 21:41
ዓብይ ዝናቡ ተረት ከሚያወራ እና እንደ ሴት መስተዋት ላይ ኩል ሲኳኳል 6 ሠዓት ከሚያጠፋ አስቀድሞ እርዳታ ማስተባበር ይችል ነበር ::
[/color][/b][/size][/b]
ብትሞት ዕርዳታ፣ ብትነሳ ዕርዳታ፣ ለማኝ ያሉህ ወዶ አይደለም ሰዎቹ።