Page 1 of 1

ምኒልክ እና ተፈሪ መኮንን አብረው የተነሱት ፎቶ

Posted: 28 Feb 2023, 23:14
by Thomas H
ታሪክን ወደኋላ
በምስሉ ላይ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ፣ ከደጃዝማች ተፈሪ መኮንን (በኋላ አፄ ኃይለሥላሴ) እና ከመኳንቶቻቸው ጋር ሆነው ይታያሉ።

በ 1903 ዓ.ም

#ታሪክን_ወደኋላ



Re: ምኒልክ እና ተፈሪ መኮንን አብረው የተነሱት ፎቶ

Posted: 01 Mar 2023, 09:12
by Thomas H
ነፍጠኞች ምኒልክ ባይኖር ኖሮ የነ ዓብይ፣ሽመልስ፣ ቀጀላ እና አበደች ደደቤ ዕጣ ይሄ ይሆን ነበር እያሉ ነው:: እውነት ነው ? እስኪ በሠለጠነ መንገድ እንወያይ