Page 1 of 1

Horus

Posted: 28 Feb 2023, 18:26
by Noble Amhara



Re: Horus

Posted: 28 Feb 2023, 22:41
by Horus
Noble Amara,
እኔ ነገርኩህ! ወደፊት ሁለት ነገር ማድረግ አለብን፣ አድዋን በተመለከተ! አንዱ በአፍሪካ አዳራ በር ላይ ትልቅ የአጼ ምኒልክ ሃውልት መቆም አለበት ። ሁለተኛው አድዋን እንደ ታንክና የጦር አይሮፕላን ለድል ላበቃው ክቡር ፈረሰ አንድ እራሱን የቻለ የፈረስ ቀን መከበር አለበት! ምን ታስባለህ!!!