Page 1 of 1

የድል መኸን የሆነው መከላከያ ሰራዊት የዐድዋ ድል በዓልን የማክበር የሞራል ልዕልና አለው?

Posted: 28 Feb 2023, 16:17
by Abere
የድል መኸን የሆነው መከላከያ ሰራዊት የዐድዋ ድል በዓልን የማክበር የሞራል ልዕልና አለው? እንደ ተራ ህዝብ እንጅ እንደ ወታደር የማከበር ብቃት የለውም። ዙሪያ ገባውን ማንም እንደፈለገ ዘልቆ እየገባ ቆራርሶ የወሰዳትን ኢትዮጵያን፤ በገንጣይ እና አስገንጣይ የሚታዘዝ ወታደር ለምን እና ለማን እንኳን እንደሚሞት የማያውቅ እንደት ስለዐድዋ ማክበር ይችላል። ዐድዋ ህዝባዊ የተጋድሎ የድል በአል ነው። ለደመወዝ ክፍይ ወይም ለከተማ ጥቅማጥቅም ቤት ሲባል የተገኘ አይደለም።