Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Where Was He Last 5 Years ፥ ውታፍ፥ነቃይ ፥ ☆ Messay Mekonnen ☆ Did He Just Woke Up Really !!!

Post by Wedi » 28 Feb 2023, 18:39

ከርሳም መሳይ መኮነን አሳፍሪ ሆዳም ነው፡፡ መሳይን በተወሰነ በኩል አወቀዋለሁ ባይ ነበሩክ፣ ቢሆንም ግ ን እንዲህ አይነት አሳፍሪ ሆዳም እና ሴረኛ ይሆናል ብዬ አልገምትም ነበር፡፡

ይህ ከርሳም መሳይ መኮነን ሰሞኖን የእስክንድር ነጋ መታስር አስመልክቶ በሚገርም ሁኔታ እስክንድን ወንጀለኛ ለማድረግ የጻፈው እና በስሙ ማውጣት ስለፈለገ በናትናኤል መኮነን ስም አድርጎ ያወጣ አሳፍሪ ጽሁፍ መሳይ መኮነን ምን አይነት እጅግ አሳፋሪ ሰው እንደሆነ ቁልጭ አድርጉ ያሳያል!!

ኤርሚያስ ለገስ ይህን የመሳይን ጽሁፍ ካነበብ በኋላ በጣም በመገረም የሚከተለውን ጽፏል!!

Please wait, video is loading...


Post Reply