ይህን ያውቁ ነበር? እምዬ ምንሊክ በ 109 አሜሪካን ሀገር ኢንቨስት ኢንቨስትመንት እንደነበራቸው?፡፡
ሙሉ ታሪኩን ከፈለጉ በወቅቱ ታትሞ ከወጣው ጋዜጣ ኮፒውን ልልክሎት እችላለሁ። ለዛሬ ግን የገዜውን የዓእምሮ በሽተኞች ታሪክ አቆሳስለው ታሪኩ የአንድ ሞኖሎኮ የሚባል የኦሮሞ ባላባት ታሪክ ነው ነፍጠኛ ቀይሮት ነው ብለው መድሃኒት ሳይገኝላቸው እብደቱ እንዳይጠነክርባቸው በመስጋት ላቆየው። ወይ አለመታደል። ሰው እንዴት በበታችነት በሽታ እየተሰቃየ ይኖራል ቤተመንግስት ቁጭ ብሎ?