Page 1 of 1

ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ የሚባል ራስን የመፎገር አባዜ!

Posted: 27 Feb 2023, 23:25
by Horus
ድንቅ ትንተናና ትችት ሬፉቴሽን !! ዶ/ር ጸጋስላሴ የዝነኛው ጆን ህፕኪንስ ምሁር ! በስንዴ መጥፋት የኢትዮጵያ ዱቄት ፋብሪካዎች እየተዘጉ ነው !


Re: ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ የሚባል ራስን የመፎገር አባዜ!

Posted: 27 Feb 2023, 23:45
by Selam/
አብይ ስንዴ ለአረቦች ልሸጥ ነው ብሎ አፉን ከመክፈቱ በፊት፣ ጎተራውን ቢሞላ እንዲህ መሳቂያ አይሆንም ነበር።

Horus wrote:
27 Feb 2023, 23:25
ድንቅ ትንተናና ትችት ሬፉቴሽን !! ዶ/ር ጸጋስላሴ የዝነኛው ጆን ህፕኪንስ ምሁር ! በስንዴ መጥፋት የኢትዮጵያ ዱቄት ፋብሪካዎች እየተዘጉ ነው !


Re: ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ የሚባል ራስን የመፎገር አባዜ!

Posted: 28 Feb 2023, 00:16
by Horus
አገር መምራት ሳይሆን በቅጡ እንኳን በአዋቂዎችና ምሁራን መመራት የማችሉ ማለት ጥሩ አስተማሪ ሳሆን ጥሩ ተማሪ መሆን ያልቻሉ የፖለቲካ ባለስልጣኖች አገር ሲያምሱ !


Re: ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ የሚባል ራስን የመፎገር አባዜ!

Posted: 28 Feb 2023, 12:15
by DefendTheTruth
ማን ይሁን ይሄኛዉ ደግሞ?
ምሁር ለመባል የምጣጣር ይመስላል፣

It is the first time that I heard someone introducing himself as an employee of a fortune 500 company, I was expecting someone owning such a company.

Attention seeker ገፍ የሆነበት አገር!