Page 1 of 1
ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 27 Feb 2023, 23:09
by Horus
የአድዋ ድል ገና የመላ አፍሪካ በአል ይሆናል! Menelik II እንዲሁ የአፍሪካ ነጻነት አባት ተብሎ በአፍሪካ አዳራሽ ሃውልት ይቆምለታል! ገና ገና ብዙ ታያላችሁ! ራሳችሁን ኢትዮጵያዊ የምትሉ ጥቁር ጣሊያኖች !!!
Re: ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 28 Feb 2023, 00:33
by sun
Horus wrote: ↑27 Feb 2023, 23:09
የአድዋ ድል ገና የመላ አፍሪካ በአል ይሆናል! Menelik II እንዲሁ የአፍሪካ ነጻነት አባት ተብሎ በአፍሪካ አዳራሽ ሃውልት ይቆምለታል! ገና ገና ብዙ ታያላችሁ! ራሳችሁን ኢትዮጵያዊ የምትሉ ጥቁር ጣሊያኖች !!!
King Menelik is the son of an Amhara father named, Haile melekot, and an Oromo mother named, Woizero Ejigayehu Adyamo. The second person to the king was Ras Gobena Dacce, an Oromo. No wonder that Oromos came to save Mamma Ethiopia over and over again and again at all the critical historical moments of the truth.
On the side note: the king also needed money and for that he sold lots of Gurages and others in to slavery and able to accumulate some capital from the business, but for that we can forgive him as his other activities outweigh his capital accumulation entrepreneurial acumen.
If ato Horus and ato Selam happens to be in the vicinity of those raids for slavery they might have been captured and cashed with little or no more noises because in this case every little thing is a blessing plus to the bank account. 
Re: ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 28 Feb 2023, 00:45
by Horus
ሰባት ቤት አገው ዘራችሁ ይባረክ! እንደ ታንክና እንደ አይሮፕላን እየበረረ የነምኒልክን የነ የገበየሁን የነባልቻን አላማ ያሳካው ያ ኖብል ያ ኩሩ፣ ያ ውብ ፈረስን ለክብሩ ያበቃችሁ ሕዝብ ተከበሩ ! ንገሱ! የምኒልክ ፈረስ! የሃብቴ ፈረስ! የባልቻ ፈረስ የጥቁር ጣሊያን ጌታ የኢትዮጵያ ነጻ ሕዝበት ታንክ ክቡር ፈረስ
Re: ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 28 Feb 2023, 01:08
by Horus
እነኢህ ኢትዮጵያዊያን ሲያምሩ! ሲያምሩ! ሲያምሩ !!! እነዚህ ኢትዮጵያዊያን !!!
Re: ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 28 Feb 2023, 02:24
by TGAA
sun wrote: ↑28 Feb 2023, 00:33
Horus wrote: ↑27 Feb 2023, 23:09
የአድዋ ድል ገና የመላ አፍሪካ በአል ይሆናል! Menelik II እንዲሁ የአፍሪካ ነጻነት አባት ተብሎ በአፍሪካ አዳራሽ ሃውልት ይቆምለታል! ገና ገና ብዙ ታያላችሁ! ራሳችሁን ኢትዮጵያዊ የምትሉ ጥቁር ጣሊያኖች !!!
King Menelik is the son of an Amhara father named, Haile melekot, and an Oromo mother named, Woizero Ejigayehu Adyamo. The second person to the king was Ras Gobena Dacce, an Oromo. No wonder that Oromos came to save Mamma Ethiopia over and over again and again at all the critical historical moments of the truth.
On the side note: the king also needed money and for that he sold lots of Gurages and others in to slavery and able to accumulate some capital from the business, but for that we can forgive him as his other activities outweigh his capital accumulation entrepreneurial acumen.
If ato Horus and ato Selam happens to be in the vicinity of those raids for slavery they might have been captured and cashed with little or no more noises because in this case every little thing is a blessing plus to the bank account.
The question is why is that inferiority complex eating you up inside out if you were the one who saved Ethiopia again and again and again? And Menilik was one of your own.
Re: ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሰ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያን ለሚጠሉ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ጥቁር ጣሊያኖች!!
Posted: 28 Feb 2023, 08:07
by Selam/
ልጅ ጠሀይ - ለእኔ እንደገባኝ ከሆነ መልእክትህ የሚለው፣ ምኒልክና የኦሮሞ ጀግኖች ሃገራችንን በደንብ ሲከላከሉና ሲያስተዳድሩ ኖረዋል፣ ስለዚህ ለባርነት ስትሸጡ የነበራችሁ የሰላምና የሆረስ ብጤዎች ብቻ ምኒልክን ክሰሱት የምትል ይመስለኛል። በዚህ አባብልህ እስማማለሁ ግን እኔ ምኒልክን ለባርነት ይሸጠኝ ነበር ብዬ አልከሰውም አይምሮዬ አስተዋይ ስለሆነና የተስተካከለ የልቦና ውቅር ስላለኝ።
የማታውቀው ነገር ግን ምን መሰለህ፣ በዚያን ዘመን ኢትዮዽያዊ መሆን መታደል ነበር። የጥቁር ዘር በመላው አለም በገዛ ሃገሩ እንደከብት እየተነዳ እስከ ልጆቹ በባርነትና ቆዳው እስኪላጥ ለነጮች ተቀጥቅጦ ሲገዛ፣ ምኒልክ የኢትዮዽያ ቆስላዎችን ወደ አውሮፓ ይልክ ነበር፣ በእልፍኙም ነጮችን በግንበኝኀት፣ ቀጥቃጭነት፣ ሰዓሊነትና አማካሪነት ያስተዳድራቸው ነበር ፣ ደብዳቤም ለአለም ሃያላን መንግስታት እንዲያመላልሱ ያደርጋቸው ነበር።
ንጉሱና የኦሮሞ፣ የጉራጌ፣ የአማራ፣ የትግሬ እንዲሁም የሌሎች ብሄሮች ጀግኖች ባይኖሩ ኖሮ ወይንም እንዳንተ የሃገር ፍቅር የሌላቸው ጎጠኞች ቢሆኑ ኖሮ፣ የኔን ባርነት እርሳውና፣ ዘር ማንዘርህ ሳይቀር እስከዛሬ እንደዝንጀሮ ሾላ እየፈለፈለ ዛፍ ላይ ይኖር ነበር ወይንም ስሙ ጠሃይ ሳይሆን ሮቤርቶ ይባል ነበር።
የኔን የኩሩውን ኢትዮዽያዊ በባርነት መሸጥ እርሳውና፣ አንተና መሰሎችህ እኮ ነፃ ሃገርና ነፃ ህዝብ ምን ማለት እንደሆነ የማይገባችሁ፣ ያጎረሳችሁን ጣት ነካሾች ፣ እስከ ዛሬ በአናሳነት ስሜት ተተብትባችሁ የሌለ ትርክት እየፈጠራችሁ እንደ ድንጋይ ዘመን ሰው እያረዳችሁ የምትኖሩ ምህረት የሌላችሁ አውሬዎች ናችሁ። ታዲያ እኔ ነኝ አንተ እስካሁን በባርነት ቀምበር የምንኖረውና እንደ ሳቬጅ በጥላቻ የምንጨረጨረው? ስሜንና ፊደሌን ብቻ ተመልከት፣ ማነህ ልጅ ሮቤርቶ።