Page 1 of 1

ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 15:12
by Abere
ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም --> በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።
ጲላጦሳዊያን ከደሙ ንጹህ ነን ለማለት አባይን አሻግረው ንጹሃንን ለኦሮሙማ የመሰዋት አባዜ ገና አልተነካም - በአደራ ጠባቂነትን አስር ቤት ብዙዎችን ይዘዋል። ይህ ወንጀል መሆኑን መገንዘብ አቅቷቸው ሳይሆን ገና በልተው ያልጠገቡ ሆዳሞች መኖራቸውን ያሳያል። የአማራ ህዝብ በእውነት ብ አደን ለለውጥ ዝግጁ መሆኑን የሚያውቀው ያለምንም ጥፋት ዐርበኛ ፋኖ በመሆናቸው ብቻ በአደራነት ለኦሮሙማ አስሮ ይዞ የሚጠብቃቸውን በአስቸኳይ ሲለቅ ብቻ ነው።

Re: ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 15:45
by Abere
አማራን በግፍ ተነሳስቶ መግጠም የሚፈልግ ማንም ሃይል አያሸንፈውም - ተቀጥቶ ይመለሳል። አማራን ግን በአማራ ጲላጦሶች ማሸነፍ ተችሏል። ለምሳሌ ያህል ከጥቂት ወራት በፊት የኦሮምያ ክልል የኦሮሞ ልዩ ሃይል ( aka ኦነግ) በመላክ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመያዝ እጅግ ብዙ ጥረት አድረጉ - በአማራ ፋኖ እጅ እዛው በላች አዛው ቀረች ነው የሆኑት - በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦነግ ወይም የኦሮምያ ልዩ ሃይል። ይህ ሃይል አልችል ብሎ ተምትቶ ሲያልቅ ግን ሌላ አማራ መሳይ ጲላጦስ ተፈጠረ። አስታራቂ ሽማግሌ መላክ የሚል ዘደ። በዚህ ዘደ ስንት የኦሮሙማ ታጣቂዎች ከነትጥቃቸው አፈር የደባለቀው ጀግና ዘመነ ካሴ ለዚህ ድፍት ወጥመድ ገቢ ሆነ። ታዲያ ዘመነን ማን አሰረው ? ከአማራ መካከል ሆዳሙ ለዲናር የተሸጠው ። አማራ እራሱ ነጻ ወጥቶ ሌሎችን ነጻ ማውጣት የሚችለው ይህን ጸያፍ ስራ መስራት ሲያቆም ነው። በእስክንድር ነጋ ላይ የታቀደውን ሴራ ያከሸፈ የአማራ ወጣት ይህን አይነት ትግሉን መቀጠል አለበት። 4 ኪሎ ጃል መሮ ተቀምጦ ሰላማዊ የሆነው የአማራ እንድታሰር መተባባር እጅግ እጅግ አስጸያፊ ነው። የ4 ኪሎው ጃል መሮ ሲታሰር ከዚያ በኋላ የሞራል ሂሳብ ይሰላል።

Re: ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 16:21
by Right
It is a matter of time they will get what they deserve.

No matter what those people who work against the people will fail.
General Asaminew Tsigie and the Amhara leadership was butchered by the clown. The same way Prof Asrat w/s was murdered by the TPLF. All will come out shortly.
Abiye Ahmed has a lot of blood on his hands.
Share Mekonen was murdered by Abiye as well.

Re: ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 16:31
by Axumezana
Why Amhara exterimists contuinue their habit of lies. Professor Asrat died a natural death in ጡቁር፥ አንበሳ፥ ሆስፒታል፥ while he was in prison. Why do you claim he was murdered?

Re: ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 16:53
by Abere
Axumezana,

There is no need to score political activism point, in this regard. The underlying cause of death for Prof. Asrat was TPLF's cruel treatment, inhumane condition of arrest and jailing. It was part of the TPLF's systemic genocide of Amhara people. Let's call a spade a spade.

Axumezana wrote:
27 Feb 2023, 16:31
Why Amhara exterimists contuinue their habit of lies. Professor Asrat died a natural death in ጡቁር፥ አንበሳ፥ ሆስፒታል፥ while he was in prison. Why do you claim he was murdered?

Re: ብአዴን ጲላጦስ ሁነው ለኦሮሙማው ንጉሥ ንጹሃንን አሳልፈው የሚሰጡ ጥርቅም ---- በቅርቡ እስክንድር ነጋን ለኦሮሙማ ሊሰውት መሞከራቸው ጥርቅሙ ገና ችግር ያለበት ስለመሆኑ ነው።

Posted: 27 Feb 2023, 17:21
by Right
Axum,
He was murdered by poison while in prison. TPLF is responsible for the death of prof Asrat w/s.

You don’t know me, so don’t call me names as I am capable of giving it back. I have never used the word “Agame” for a reason.
Until now you have been civil and measured by sticking to your point of view which usually is not plausible.
I hope you will continue like that.