Page 1 of 1

ሎሬት ቴዲ አፍሮ ለታላቁ አጼ ምኒልክና የአድዋ ድል መታሰቢያ ይሆን ዘንድ 1 ሚሊዮን ብር ለቦረና ረሃብተኞች እርዳታ ሰጠ! የኢትዮጵያ ሕዝብም የቦረና ወገኖቻችንን ለመርዳት እንዲነሳ ተማጸነ!

Posted: 27 Feb 2023, 14:42
by Horus