በሳቅ ገለው ሊጨርሱን ነው
Posted: 27 Feb 2023, 12:58
በውጊያ ቢያቅታቸው፤ በሳቅ ገለው ሊጨርሱን ነው መሰለኝ

(ትርጉም)
ብለውት እርፍ፤፤

እኔ ምለው: ማን አይዟቹ ቢላቸው ነው ይችን ሃሳብ ሰሞኑን የሚደጋግሟት?
(ትርጉም)
የትግራይ ህዝብ እንዲሁ በማይረባ ፖለቲካ ተበጣጥሶ ከሚጠፋ፤ የኤርትራን ዜግነት አድሎ ትግራይን የኤርትራ አካል ማድረግ ብቸኛው አማራጭ ነው
ብለውት እርፍ፤፤
እኔ ምለው: ማን አይዟቹ ቢላቸው ነው ይችን ሃሳብ ሰሞኑን የሚደጋግሟት?