Page 1 of 1

የሲዳሞ ክፍለ ሀገር (የቦረና ህዝብ) የዘመኑ አስከፊ የርሃብ እና ድርቅ አደጋ ተጠቂ የዜና አውታሮች ዐብይ ወሬ። ጊዜ የማይቀይረው ነገር የለም።

Posted: 27 Feb 2023, 10:44
by Abere
የሲዳሞ ክፍለ ሀገር (የቦረና ህዝብ) የዘመኑ አስከፊ የርሃብ እና ድርቅ አደጋ ተጠቂ የዜና አውታሮች ዐብይ ወሬ። ጊዜ የማይቀይረው ነገር የለም። አሁን የተከሰተው የሰዎች እና የቤት እንሰሳት ዕልቂት ለ5 አመታት ሳያቋርጥ የነበረ የዝናብ ዕጥረት እንደ ሆነ መገናኛ ብዙሃን ሲገልጹ ይደመጣል። 5 አመታት በቂ አደጋ የመከላከል እና የአደጋ ዝግጁነት ጊዜ ይሰጥ ነበር። ይህ አሁን ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አይነት ስራ ምን አይነት ግብዝነት እንደ ሰፈነ ያስረዳል። በመንግስት ሚድያዎች እዚህ እዚያም ግብታዊ የሆኑ የልማት ስራዎች ተሰሩ እየተባለ የፕሮፓጋንዳ ወሬ ሲደመጥ ይሰማል - ነገሩ ግን ትልቁ ችግር ተቀምጦ በወሬ በማደናገር እና በማሳመን ስራ ላይ ነበር የተሰማራው።

ዛሬ በቦረና እየደረሰ ያለው የሰው፥ የቤት እና የዱር እንሰሳት ዕልቂት በብዙ መልኩ ሊቀንስ ወይም ሊቆም የሚችል ክስተት ነበር። በፓለቲካ ደንቃራነት በዚህ አስከፊ ችግር ንጹሃን ያለጥፋታቸው እየተሰቃዩ ነው። ጊዜ ተቀይሮ ሲዳሞም እንደ ሰሜኑ የአገራችን ክፍል እንደ ትግራይ ሌላው የደቡቡ የድርቅ እና የእርሃብ ምሳሌ ሆነ። ጦርነት፤የመልካም አስተዳደር ዕጦት፤ ሌብነት፤ ግፍ ሰው ሰራሽ ቢመስሉም የተፈጥሮ አደጋን የሚያመጡ ናቸው - ምክንያቱም ለመከላከል የሚያስችል አቋም ይሁን የዝግጁ ጊዜ ስለማያመቻቹ። ግፍም የእግዜር መቅሰፍት ያመጣል - የጉጅ ኦሮሞዎች በሚልዮን ጌድዮዎችን አስለቅሰውቃል፥ አፈናቅለዋል፤ ኦነግ የሚባለው ሰው በላ ሽፍታ የቦረና ያቤሎ ጉጅ መጨፈርያ እን ግፍ መስሪያው ነበር። ኦሮሙማ የሚባል ደንቀራ ያመጣው ችግር ነው።

Re: የሲዳሞ ክፍለ ሀገር (የቦረና ህዝብ) የዘመኑ አስከፊ የርሃብ እና ድርቅ አደጋ ተጠቂ የዜና አውታሮች ዐብይ ወሬ። ጊዜ የማይቀይረው ነገር የለም።

Posted: 27 Feb 2023, 14:29
by Abere
Is this Oromo on Oromo crime, given OLF frequently parroting it is Oromo, because Abiy Ahmed ,Shimelis, Adanech eating all the pie by themselves or Dawud Ibssa is returning in luxury halls and restaurants? As to me no, because OLF anti-Oromo not just alone being anti-Amhara. OLF is created and engineered by foreign countries historically adversaries of the existence of the oldest nation of Ethiopia. Thus, mercenary OLF does not have Oromos in its true heart. Their single most objective is to stay in power and please their masters. While this suffering of Borona Oromo in Sidamo provicen going on the Abiy Ahmed thug leadership was transporting trucks of wheat, oil, bottled water, medicine, billions of Birr into Tigray for he has to please his foreign masters, yet he and his parrots were singing of Orommuma, which has nothing to do Oromo. ለወያኔ መብራት ይዞ ቁሞ አደግድጎ እራት የሚያበለው sh!t የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የቦረና ኦሮሞዎችን በርሃብ እና ውሃ ጥም እየቀጣ ነው። ኦሮሙማ የsh!t ወያኔ ባርያ ነው