Page 1 of 1

ራሱን እያታለለ ለመኖር የቆረጠ የሕወሃት ዳያስፖራ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 27 Feb 2023, 04:45
by Digital Weyane
የሕወሓት ዳያስፖራ በሚልየን የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶችን ህይወት ለእሳት ዳርገው አስፈጅተው ሲያበቁ ፣ ንስሃ ከመግባት ይልቅ እራሳቸውን በማታለል ቴክኒክ ላይ ይገኛሉ።

ምን ተብሎ እስኪነገራቸው ድረስ እንደሚጠብቁ አይገባኝም። ባህላዊ ጨዋታ ያሉት ጦርነት ከእንግዲህ አብቅቷል። በኢትዮጵያና በኤርትራ ሰራዊት ተሸንፈናል፥ ትጥቃችንን አስፈቱን።

ለነገሩ በጥቅምና በከንቱ ውዳሴ ከአሸባሪ ጁንታው ጋር የተሳሰሩ ስለሆኑ እውነቱን መቀበል ያስቸግራቸዋል። እንደዚህ የሚያሳዝን ድፍረት በትግራይ ታሪክ ታይቶ አያውቅም። ፈጣሪ ምህረት ካላደረገልን የትግራይን አቅጣጫ እየከፋ መሄዱ አይቀርም። በወገኖቻችን ደም የተጨማለቃችሁ ሁላ ምን ይሆን ትርፋችሁ? ጥርስክ ካልሆነ አሸዋ አኝክበት! ደይስንኻ ሑፃ ቖርጥመሉ! :roll: :roll:



Re: ራሱን እያታለለ ለመኖር የቆረጠ የሕወሃት ዳያስፖራ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 27 Feb 2023, 05:44
by Abdisa
I wouldn't be surprised if the Junta living in Pretoria, South Africa have organized similar festive events. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: ራሱን እያታለለ ለመኖር የቆረጠ የሕወሃት ዳያስፖራ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 27 Feb 2023, 12:48
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :P