Page 1 of 1

የትምህርት ሚኒስት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እባክህን! እባክህን ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬን የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መሪ አድርግልን!!

Posted: 26 Feb 2023, 19:56
by Horus
ያን ብታደርግ አንዱ ትልቁ ለኢትዮጵያ ትምሀር የምታደርገው አስተዋጾ ይሆናል ። በኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ያለፍን ጓድ ማሞን እና አንጎሉን የማናውቅ የለንም ! ጓድ ማሞ የቻሌንጅና ኮምባት ጌታ !!!