ስብሃት ነጋ የአማራ ቀንደኛ ጠላት ነው
Posted: 26 Feb 2023, 11:13
ስብሃት ነጋ አማራንና ኦርቶክስን አክርካሪያቸውን ብልን ሰብረናቸዋል ብሎ በኩራት የተናጋረ አረመኔ ወያኔ ነው:: ስብሃት ነጋን እያሞገስክ አማራውን እታደጋለው ማለት አብዮት አህመድ አሊን እያሞገስክ ለአማራው እታገላለው እንደማለት ነው:: ለአማራው የሚበጀው ከወያኔም ከኦሮሙማም ርቆ ራሱን ችሎ በኢትዮጵያዊነትና በእኩልነት እንደሱ የሚያምኑ ሌሎች አጋሮችን ይዞ መታገል ነው:: ኦሮሙማን ጠልተህ ወያኔን ልታቀርብ አትችልም:: የኦሮሙማ አባት ወያኔ ነውና::