Page 1 of 1
ኢዜማ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ብል(ጽ)ግናዊ ነው
Posted: 26 Feb 2023, 10:40
by wazzupdog
ኢዜማ በኢትዮጵያዊነት ስም የዜጋ ፖለቲካን በኢትዮጵያ ውስጥ አጠውልጎ ኦሮሙማን ለማስፍነ የሚታገል የብል(ጽ)ግና ተለጣፊ ነው:: በእስክንድር ነጋ እንደገና መታሰር አንድ አንድ አባላቶቹ ያሳዩት ስሜት ይሄንን ያመለክታል።
Re: ኢዜማ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ብል(ጽ)ግናዊ ነው
Posted: 26 Feb 2023, 11:01
by Right
At this point, if you really are concerned for Ethiopia then your focus should be on the PP regime.
Focus on substance. If you’re serious.