Page 1 of 1

የታሪክ ትምህርት እንደሚያሳየው መንግስት ሊወድቅ አንድ አመት ሲቀረው እስክንድርን ያስራል!

Posted: 26 Feb 2023, 10:03
by Jirta
እስኬም ተትራራ ልቡን ጀግንነቱን ይዞ መንግስትን አውርዶ አዋርዶ ከእስር ይወጣል:: ፍትህ ዲሞክራሲ እስኪመጣ ይህን ከማድረህግ አንዳች ሀይል አያግደውም::