Page 1 of 1

እስክንድር ጭራሽ ነግሶ ቁጭ አለ። ከዚህ ማማላይ ማነው ከእንግዲህ የሚያወርደው? ወይ ተአምር!!!

Posted: 26 Feb 2023, 09:36
by Union
ነገሰ እኮ!

Re: እስክንድር ጭራሽ ነግሶ ቁጭ አለ። ከዚህ ማማላይ ማነው ከእንግዲህ የሚያወርደው? ወይ ተአምር!!!

Posted: 26 Feb 2023, 09:42
by Union

Re: እስክንድር ጭራሽ ነግሶ ቁጭ አለ። ከዚህ ማማላይ ማነው ከእንግዲህ የሚያወርደው? ወይ ተአምር!!!

Posted: 26 Feb 2023, 12:36
by Assegid S.
ሲጀመር ... በኩራት ኣደባባይ ለኣደባባይ በሞተርሳይክል እየበረሩ ካልገደልነው የሚሉትን ባለጊዜ ኦሮሙማዎች መንግስት ሲያበረታታ፣ አቶ እስክንድር ነጋ ያለው ብቸኛ ኣማራጭ እራሱን ለማዳን ገለል ማለት ነው። ለዚህም ደግሞ ነፈሰ ገዳዮችን ሸሽቶ እንኳን በሀገሩ ከተማ ቡሬ ... ድንበር ተሻግሮ ካይሮ ቢኖርስ ለምን ይታሰራል? ለምን ይጠየቃል?

የመሓይም ጥርቅም የሆነው ብልፅግና ያልገባው እውነት እንኳን የሰው ልጅ እንስሳም ሲታሰር ወደ አውሬነት እንደሚቀየር ነው። ዜጎችን በማሰር መፍትሔ አመጣለሁ ብሎ ማሰብ ጅልነት ነው። ሆኖም ግን በኣማራ ክልል መንግስት ተግባር ፈፅሞም አልደነቀም። ትላንት፣ ዛሬ፣ ነገም ቢሆን ብአዴን ይኸው ነው! ሽንፍላ አገንፍለህ ብታጎርሰው ... ነፃነቱን አገንፍቶ ያበላሀል። ትላንት ዳቦ ቤት ተከፍቶ ፉርኖ በላ ... ይኸው ዛሬ ወንድሙን እና ፋኖን ሊያስበላ ይላላጣል።

Re: እስክንድር ጭራሽ ነግሶ ቁጭ አለ። ከዚህ ማማላይ ማነው ከእንግዲህ የሚያወርደው? ወይ ተአምር!!!

Posted: 26 Feb 2023, 14:44
by Union
ህዝቡም በነቂስ ወጥቶ ከኦሮሙማው አፍኝ ቡድን መንጋጋ ውስጥ ፈልቅቆ አውጥቶ ነፃ አድርገውታል። ቪቫ ህዝባችን!
Assegid S. wrote:
26 Feb 2023, 12:36