"አጼ ምኒሊክ እና እተጌ ጣይቱ ከአድዋ ጋር ስማቸው ሲነሳ ደስ የማይለው ቡድን ስላለ ....." የብርሃኑ ጁላ ምርኮኛ አበባው ታደሰ!
Posted: 26 Feb 2023, 07:50
"አጼ ምኒሊክ እና እተጌ ጣይቱ ከአድዋ ጋር ስማቸው ሲነሳ ደስ የማይለው ቡድን ስላለ ....." የብርሃኑ ጁላ ምርኮኛ አበባው ታደሰ!
እዉነታዉ ይሄ ነዉ !!
·
1. እኔ እንደገባኝ ከሆነ በተአምር ከምንሊክ መንፈስ ማምለጥ አይቻልም። ጤፍ ገዝተህ ልታስፈጭ ወደ ወፍጮ ቤት ስትሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ወፍጮ ያስገባው ምንሊክ መሆኑ ትዝ ይልህና ትበሳጫለህ!
...
2. ጤፍ ማስፈጨቱን ትተህ ምግብ ልትበላ ሆቴል ስትገባ የመጀመሪያውን ሆቴል የከፈተውም ምንሊክ መሆኑ ትዝ ይልህና ሰባት ጊዜ አማትበህ ከሆቴል ትወጣለህ።
...
3. ተናደህ ጓደኛህ ጋ ልትደውል ስልክህን ስታወጣ ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባው ምንሊክ መሆኑ ትዝ ይልህና የባሰ አብደህ ስልክህን ትሰብራለህ።
...
4. በንዴት ጨጓራህ ተልጦ ውሀ ልትጠጣ ቧንቧ ስትከፍት የቧንቧ ውሀን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባው ምንሊክ መሆኑ ትውስ ይልህና በጨጓራህ ላይ ጋንግሪን ይይዘሀል።
...
6. ማስታገሻ ልትገዛ ፋርማሲ ስትሄ የመጀመሪያውን ፋርማሲ የከፈተው ምንሊክ መሆኑን ታስታውስና አየር ለመቀየር ወደ ሌላ ሀገር ልትሄድ ትወስናለህ።
...
7. ሻንጣህን ይዘህ አስፓልት ዳር ቆመህ መኪና እየጠበቅህ እያለ መኪና ያስገባው ምንሊክ መሆኑ ድንገት ትውስ ይልህና ሻንጣህን ተሸክመህ እየጨለልክ በባቡር ለመሄድ ትወስናለህ።
...
8. ባቡር ጣቢያ ደርሰህ ትኬት ልትቆርጥ ስትል ባቡርንም ያስመጣው ምንሊክ መሆኑን ይነገሩህና መሀል ከተማ ላይ ኡ ኡ ኡ ብለህ ትጮሀለህ።
...
10. የጮህክበት ጉሮሮህ ድምፅህ ተዘግቶ ባህርዛፍ ልታጠን ብለህ ባህር ዛፍ ቅጠል ስትፈልግ ባህርዛፍንም ከአውስትራሊያ ያስመጣው ምንሊክ መሆኑ ትዝ ይልህና ድጋሜ ትጨልላለህ።
...
11. በቃ ልረጋጋ ብለህ ፊልም ለማየት ሲኒማ ስትሄድ የመጀመሪያውን ሲኒማ የከፈተው ምንሊክ መሆኑን ይነግሩህና ፌንት በልተህ የተወሰነ ደቂቃ ራስህን ትስታለህ።
...
12. ነገር አለሙ ዞሮብህ በሙዚቃ ራስህን ልታፍታታ ዘፈን ስትከፍት የመጀመሪያውን የሙዚቃ መቅጃ መሳሪያ ምንሊክ እንዳስገባው ያነበብከው ትዝ ይልህና እመቤቴ ድረሺልኝ ብለህ ራስህ ልታጠፋ ጥይት ልትገዛ ትሄዳለህ።
...
13. ጥይት ሻጭ ጋ ሄደህ ስትደራደር ለመጀመሪያ ጊዜ የጥይት ፋብሪካን የከፈተው ምንሊክ መሆኑን ሲነግርህ ሊፈነዳ የደረሰ ጭንቅላትህን ይዘህ ድጋሜ ትሮጣለህ።
...
14. የመጨረሻው አማራጭ የስሙኒ ገመድ ትገዛና ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማን ያስገባው ምንሊክ መሆኑን አስታውሰህ ጫማህን ታወልቅና ራስህን ሲጥ ታደርጋለህ።
...
. ወዳጄ ከምንሊክ መንፈስ ከማምለጥ ራስን ማጥፋት ይቀላል። የምንሊክ አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ። ዳጊ ነኝ ከፒያሳ ምንሊክ አደባባይ
)
[#Dagmawi Dagmawi]