Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

መከላከያ ድንበር መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ድንበርህንም ጠብቅ! ያለዚያ ተላላኪ ከሆንክ መከላከያነትህ የኦነግ ወይም የወሊድ ይሆናል! አድዋ ላይ እጅህን አንሳ

Post by Jirta » 26 Feb 2023, 01:46

ሀገር የምትፈርሰው መከላከያው ድንበር መጠበቁን ትቶ ይህዝብ ድንበሩን አልፎ የፓርቲ ተላላኪ ፓንት ሲሆንነው:: አድዋ የህዝብ እንጅ የመንግስት በአል አይደልም:: የመከላከያም አይደለም:: ምኒሊክ መከላከያ ይዘው ሳይሆን ህዝብ ይዘው ነው የዘመቱት::
ይሄ ህዝብም ሸኔ ሳይሆን ፋኖ ይባላል::
አድዋ የማንንም ድስት እና ጀበና ሰባሪ መከላከያ ትርኢትም አጀብም አያስፈልገውም:: የህዝብ ነው::