በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ ቁ 1 በነገው ለት 4 ኪሎ እንዲገኝ ታዘዋል ! ባለንጋ እየተገረፉ መስመር እንዲገቡ ማለት ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ምነው የአድዋ በአልን በአመጽ አታደምቀውም !!!
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
የብሄር ፖለቲካ ይታገድ
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
የአጼ ምኒልክ ውዝግብ !! ገና መንግስትን ይገረሣል !!
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
በቤተ መንግስት ግቢ ገብርኤል ለቦረና ረሃብ እየተደረገ ያለው ጸሎት ቀጥታ !
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
ኦርቶዶክስ ከድል ወደ ድል! አቢይ አህመድ አለማዊ ስልጣን አልበቃ ብሎት ክርስቶስን በብሄር ለመተካት ሲታትር በማዲያት እየተላላጠ ነው !
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!

ማድያት ብቻ አይደለም። ገና እንደ ሴጣን አባቱ መለስ በጭንቀት ይሞታል። እንቅልፍ የለውም አሁን። አራት አመት ደም እየጠጣ ተኛ እኮ። አሁን ሰላም ናፍቀዋለች። በቅርቡ ሲንቀጠጥ እናየዋለን።

አራት ጠላቶቹን ነው በአንዴ የነካው።
ኦርቶዶክስ
አማራ
ጉራጌ
መላ ኢትዮጵያን ወዳድ ኢትዮጵያዊያኖችን
ነብስ ይማር ብለናል!!
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
I said ጭልፊቱ aka ዲዲቲ is epileptic if not lunatic!
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
Brother Hodus, we need you here. You have some serios questions to answer
Re: በዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ቤት 8 ሬክተር የስልጣን መንቀጥቀጥ ደርሷል!
ጎቤቾ ሃቨ ኤ ናይስ ዴይ