Page 1 of 1
Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 11:12
by Thomas H
ምኒልክ ዓድዋ የሄደው ሊደበቅ ነው :: ጀግናው ራስ አሉላ አባነጋ ጠላትን ጠራርገው ሲመለሱ ምኒልክን ዋሻ ውስጥ ተደብቆ አገኙት :: እዚህ ዋሻ ውስጥ ለምን ተደበቅክ ሲሉት እየፀለይኩ ነኝ አላቸው :: ኃይለሥላሴ ለንደን ተደብቆ ሲመለስ ጀግና እንደተባለው ምኒልክ ደግም እዚህ ዋሻ ተደብቆ ሲመለስ ጀግና ተባለ
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ዋሻ ዛሬም ድረስ "ምሕባእ ምኒሊክ" (የምኒልክ መደበቂያ ዋሻ) "Menelik's Hiding Place በመባል ይጠራል ::

Re: Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 11:24
by Thomas H
እውነተኛው የዓድዋ ታሪክ ባለቤት

Re: Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 11:49
by Thomas H
Hailemichael Tadesse
በኦርቶዶክስ ጥላ ስር ሆኖ በአንኮበርም ቢሆን የክርስቶስን ወንጌል እንጂ የምኒልክን ወንጌል መስበክ አይቻልም። እምቢ የምንል ከሆነ "የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል" (ሥራ 9:5) ይለናል። እኔ አይደለሁም ቅዱስ ወንጌሉ ስለ እርሱ ዜና የሚናገርለት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ያለው።
ጎዶልያስ!

Re: Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 13:32
by Thomas H
ተቀበል ተቀበል ተቀበል...
ምንሊክ ተወልዶ መች አነሳ ጋሻ
ተደብቆ ነበር በጨለማ ዋሻ
ጣሊያን በአሉላ ባይሰበር ቅስሙ፣
ጁሴፔ ይሆን ነበር የኢትዮጵያውያን ስሙ
Re: Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 13:52
by Thomas H
Peter Belayneh
1h ·
እስክንድርን እና እምዬ ምኒልክን ዛሬ አንድ የሚያደርጋቸው ከተደበቁበት ጉድጓድ መገኘታቸው ነው

Re: Must Read: በማስረጃ የተደገፈ እውነተኛው የምኒልክ ታሪክ በአጭሩ
Posted: 25 Feb 2023, 14:21
by gurre
Ha! Ha!
I think you deserve who ever pays you!
A late saturday comment from a commoner!