Why? Let me explain it
ኢትዮጵያ በተለያየ መስክ እየተለያየች ነው: በዘር: በሃይማኖት: አሁን የሚቀጥለው ደሞ በቀለም :ይሆናል: አንዳንድ የሚታዩ ነገሮች አሉ::
የናይጀርያ ሙዚቃ በዓለም ላይ በተለይ በአፍሪካ ተወዳጅ ነው:: እኛም አገር የተለመደ ሆኗል:: በሬድዮ በታክሲ ላይ ማዳመጥ የተለመደ ነው::አንዳንዴ ግራ ገብቶኝ ምን ነካቸው እላለሁ :::
ይህ ህዝቡ ላይ ምን እንደፈጠረ አላቅም:: አሁን ደሞ የህንድ ዘፈን እያዳመጥን ነው:: የታዘብኩትን ልግለፅ :
ከፖሊሶች ጋር እንገናኛለን:: እናም አንድ ፖሊስ ለሆነ ነገር መጣና ቁጭ ብሎ ስራውን ሲሰራ እኔም በኤርፎን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ስራዬን እሰራለሁ:: በድንገት በስልኩ ላውድ አርጎ የህንድ ዘፈን ከፈተ :: ግራ ገባኝ:: ምክንያቱም የህንድ ዘፈን ከሰማሁ ብዙ ግዜዬ ነበር:: ምናቸውም አይመችኝም:: እናም "የህንድ ዘፈን ትወዳለህ?" አልኩት:: በጣም አለኝ:: እኔ አልወድም: ፊልማቸውማ የሌለ ነው አልኩት:: ምናልባት ያናደድኩት ይመስለኛል::
አገራችን ውስጥ እንደ ህንድ አክት ማረግ አንዳንድ ቦታ በወያኔ ግዜ አይ ነበር:: በተለይ ሴቶች የህንድን አለባበስ ይለብሱ ነበር:: ግን ያ ነገር ተረስቶ ነበር::
አሁን በቅርብ ደሞ አንድ ፖሊስ ጣብያ ሄጄ ነበር:: ሰራተኛ ወደ ቤቱ የሚሄድበት ሰዓት ነበር: የህንድ ዘፈን ከየት መጣ በማልልበት ሁኔታ ቀወጠው:: " what is this sht? " ብዬ አጠገቤ የነበረችውን ፖሊስ ጠየኩዋት:: "የህንድ ዘፈን እኮ ቆንጆ ነው አለችኝ::"
በተመሳሳይ ሌላ ፖሊስ ጣብያ ሲሄድ አንድ ሴት ፖሊስ የህንድ ዘፈን ከፍታ ትለዋለች:::
ምን እየሆነ ነው? ይህ የማንነት ቀውስ ካልሆነ ምን ይባላል:::
ኢትዮጵያ በቀለም ትከፈል ይሆን?
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ቦቲ ፊት ነው እና ህንድ ነኝ ቢል አይደንቀኝም::