Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by DefendTheTruth » 24 Feb 2023, 18:15

ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!

Right
Member
Posts: 4818
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Right » 24 Feb 2023, 19:24

Oromo came into Ethiopia in the 1600. If they can’t live in peace with the people of their host country then they can go back where they come from. It is that simple.
Deportations is a language they can clearly understand. Forget about this Oromo Liyu and Oromuma ENDF, just strip it by administering a hard slap. Period.

Ethiopia didn’t force the oromos to come. They crash landed, it is time to send them packing.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by banebris2013 » 24 Feb 2023, 19:46

Right wrote:
24 Feb 2023, 19:24
Oromo came into Ethiopia in the 1600. If they can’t live in peace with the people of their host country then they can go back where they come from. It is that simple.
Deportations is a language they can clearly understand. Forget about this Oromo Liyu and Oromuma ENDF, just strip it by administering a hard slap. Period.

Ethiopia didn’t force the oromos to come. They crash landed, it is time to send them packing.
Hi Right,
Do you still believe what you wrote above, just like you believe the 3000 year history? Knowing true history will help you as a person. If you believe debtaras like Aleka Atsme as a source oh historical reference, there is a big gap in your understanding of the history of east Africa, specially about the so call kush people. If you see everything through the lenses of being Amhara and Amhara related politics, you will be right in your opinion. Be brave and read true history of east Africa without using orthodox church as a source of evidence. There are plenty of them out there.

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Selam/ » 24 Feb 2023, 19:51

ኦሮሞ በመሆንህማ በትክክል ልትኮራ ይገባሃል። ታላቅ ህዝብ ስለመሆኑ ምን ጥያቄ አለው። ልታፍርበት የሚገባው የኦነግ-ሸኔ ደጋፊ ስለሆንክ ወይንም ስለ ኢሰብአዊነታቸው ለመናገር ወኔ የሌለህ ፈሪና አድርባይ ስለሆንክ ነው።

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:15
ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Abere » 24 Feb 2023, 21:12

ለኦሮሞ ህዝብ ጦስ እያመጣህበት መሆኑን ግን አወቅ።የገሌ ጎሳ ምድር የገሌ ጎሳ ምድር ወይም ቤት የሚባል የለም። እንድህ አይነቱ ያለዐዋቂ ንግግር ወደ ክፉ ጠርዝ ህዝብን ገፍቶ ከነ አካቴው ምን አግባህ ውጣልኝ የሚል የእርስ በእርስ ቡጢ (ቀለል ባለ አማርኛ እና ለማለሳለስ ያህል) ያመራል። ኦሮሙማ የሚባል sh!t የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ነው።
DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:15
ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by DefendTheTruth » 25 Feb 2023, 06:59

Abere wrote:
24 Feb 2023, 21:12

ያ ነገር የተገለጠልህ ከወልቃይት ጠገዴ በፍት ወይስ ቧኋላ ነዉ ግን?

ወልቃይት ጠገዴ የኛ፣ ራያ የኛ፣ ወለጋ የኛ፣ ሁሉ ቦታ የኛ።

አልጠግብ ባይ ምን ስል ያድራል ይባላል!

Right
Member
Posts: 4818
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Right » 25 Feb 2023, 07:38

ወልቃይት ጠገዴ የኛ፣ ራያ የኛ፣ ወለጋ የኛ

So, you have now take the duty of being a spokesperson for TPLF.

Yes it is ours, Ethiopians. Yes Welega, Arsi and Shewa will soon get back their old name as the map of the 1600 had it.The campaign has already started. Those who crash landed in 1600, if they don’t like it, has to go back where they came from. The choice is theirs to make: either live in peace with the host country or leave. No body has the time to babysit.
Ethnic cleansing, destroying native religion, killing children and civilians in the most gruesome way and constant conflicts by building mechanized Liyu should not be acceptable by any society.
That is the only way you can resolve this no-stop conflict by newcomers.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by DefendTheTruth » 25 Feb 2023, 08:10

Selam/ wrote:
24 Feb 2023, 19:51
ኦሮሞ በመሆንህማ በትክክል ልትኮራ ይገባሃል። ታላቅ ህዝብ ስለመሆኑ ምን ጥያቄ አለው። ልታፍርበት የሚገባው የኦነግ-ሸኔ ደጋፊ ስለሆንክ ወይንም ስለ ኢሰብአዊነታቸው ለመናገር ወኔ የሌለህ ፈሪና አድርባይ ስለሆንክ ነው።

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:15
ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!
ኮሲ (decay/ድኬ) ራስ!
Addis Abeba – Kennasa Ayana, member of the executive committee of the opposition Oromo Liberation Front (OLF) and three other senior officials of the party who are also the party’s central committee members have been critically ill and denied urgent treatment, spokesperson of OLF Lemmi Gemechu told Addis Standard.

But for your class of inepts the first and most OLF is Abey Ahmed himself, terminally ill head!

BTW.: Decay (ድኬ in Afan Oromo too) is what Amharic speakers call ፍግ, for your information, if you had a head capable of learning something.

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Selam/ » 25 Feb 2023, 10:06

እንጭጭ - ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ። አብይ ኦነግ-ሸኔ መሆኑ ዛሬ ነው የተገለጠልህ? ህዝብ ሲፈናቀልና ደም ሲፈስ አንጎንብሶ ችግኝ የሚኮተኩት ሰይጣን የኦነግ-ሸኔ የመስዋዕት ከልት (cult) መሪ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ክፉ!

DefendTheTruth wrote:
25 Feb 2023, 08:10
Selam/ wrote:
24 Feb 2023, 19:51
ኦሮሞ በመሆንህማ በትክክል ልትኮራ ይገባሃል። ታላቅ ህዝብ ስለመሆኑ ምን ጥያቄ አለው። ልታፍርበት የሚገባው የኦነግ-ሸኔ ደጋፊ ስለሆንክ ወይንም ስለ ኢሰብአዊነታቸው ለመናገር ወኔ የሌለህ ፈሪና አድርባይ ስለሆንክ ነው።

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:15
ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!
ኮሲ (decay/ድኬ) ራስ!
Addis Abeba – Kennasa Ayana, member of the executive committee of the opposition Oromo Liberation Front (OLF) and three other senior officials of the party who are also the party’s central committee members have been critically ill and denied urgent treatment, spokesperson of OLF Lemmi Gemechu told Addis Standard.

But for your class of inepts the first and most OLF is Abey Ahmed himself, terminally ill head!

BTW.: Decay (ድኬ in Afan Oromo too) is what Amharic speakers call ፍግ, for your information, if you had a head capable of learning something.

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Abere » 27 Feb 2023, 11:07

የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል አይነት መልስ ነው የሰጠኸው። የትግራይ ወያኔ ወልቃይት ሁመራ እና ራያን የሚመለከታቸው እንደ ኢትዮጵያ መሬት ሳይሆን እንደ አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ነው። የወያኔ ግልጽ ማኒፌስቶ ያስቀመጠው ይህን ነው። የትግራይ ህዝብ ሱዳናዊ ነው እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለም የሚሉ ናቸው የጎንደር እና የወሎ ህዝብ አስገድደ ትግሬ ነህ - ምንም አይነት አማርኛ ቋንቋ መናገር አትችልም - ኢትዮጵያዊ አይደለህም አባይ ትግራይ ነው የሚሉት። ማናቸውም ወያኔ ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ የሰራቸው በሙሉ ( ከአፓርታይድ ክልል እስከ ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት) አባይ ትግራይን ለማዋለድ ነበር። አሁን ኦሮሙማ እንደሚያደርገው ማለት ነው። ስለዚህ አሁን ባለው ህገ-ወጥ ስርዐት ማንም ዘርፌ እሄዳለሁ ሲል የአንተ አይደለም ይባላል። እውነተኛ ታሪክ እና ባለ ይዞታ ይነገራል። በሰላም እና በፍቅር ከሆነ ግን አገር የጋራ ነው። አክራሪ ኦሮሙማዎች ጫፍ የዘለቀ ነገር ሲያመጡ እና ውጡልን ሲሉ ምን አባታችሁ አገባችሁ እራሳችሁ ውጡልን ሊባሉ ይችላሉ። አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንድሉ። ከወለጋ የሚያባርረው ከወለጋ እራሱ ሊባረር ይችላል። ከአሩሲ የሚያፈናቅለው እራሱ ከአሩሲ ሊባረር ይችላል። ዛሬ አዲስ አበባ አትግቡብኝ የሚለው እራሱ አዲስ አበባን በዐይኑ እንዳያያት ሊደረግ ይችላል። ስለዚህ መቻቻል እና ሰላም እንጅ ሁሉን ነገር የጋራ የሚያደርገው የእኔ የእኔ ላለ ግን ሁሉም የአንተ አይደለም የአንተን ወደም ተፈልገበት ቦታ እንሸኝህ አለን ይባላል - ብላ ተባለ መጣ ይባላል። ኦሮሙማዎች ልክ ያጣ ጥጋባችሁ ልክ ያጣ ምላሽ እና ቅጣት ሊያመጣባችሁ እንደሚችልም ከወድሁ ማወቅ አለባችሁ።

DefendTheTruth wrote:
25 Feb 2023, 06:59
Abere wrote:
24 Feb 2023, 21:12
ለኦሮሞ ህዝብ ጦስ እያመጣህበት መሆኑን ግን አወቅ።የገሌ ጎሳ ምድር የገሌ ጎሳ ምድር ወይም ቤት የሚባል የለም። እንድህ አይነቱ ያለዐዋቂ ንግግር ወደ ክፉ ጠርዝ ህዝብን ገፍቶ ከነ አካቴው ምን አግባህ ውጣልኝ የሚል የእርስ በእርስ ቡጢ (ቀለል ባለ አማርኛ እና ለማለሳለስ ያህል) ያመራል። ኦሮሙማ የሚባል sh!t የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ነው።
DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:15
ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

ኤዬን፣ ኣኒ ኦሮሞ ዳኣ፣ ኦሮሙማን ኤኙማ ኮት። ኣስ እራት ቆሳን ሂን ጅሩ። ሁባዱኡ!

ኣዎ ኦሮሞ ነኝ፣ ኦሮሙማ ማንነቴ ነዉ። በማንነት ላይም ድርድር የለም።

Yes, I am an Oromo, Oromuma is my identity. There is no negotiation on my identity!
ያ ነገር የተገለጠልህ ከወልቃይት ጠገዴ በፍት ወይስ ቧኋላ ነዉ ግን?

ወልቃይት ጠገዴ የኛ፣ ራያ የኛ፣ ወለጋ የኛ፣ ሁሉ ቦታ የኛ።

አልጠግብ ባይ ምን ስል ያድራል ይባላል!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7389
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Naga Tuma » 01 Mar 2023, 19:21

Za-Ilmaknun wrote:
24 Feb 2023, 18:36
“ጋላ ማለት ክርስትያንም እስላምም ያልሆነ …”

ይህ ማብራርያ መሠረት ያለዉ ከሆነ ከጥራዝ ነጠቅ ወደ ሌላ ጥራዝ ነጠቅ እንዳይሆን፣

ክርስትና ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይገባ በፊት ሰዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይኖሩ ነበር?

ኣዎ! ያዉም የተደነቀ ባህል የነበራቸዉ። ማስረጃ? ክርስቶስ እራሱ የተናገረዉ።

እስልምና ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይገባ በፊት ሰዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይኖሩ ነበር?

ኣዎ! ያዉም የተደነቀ ባህል የነበራቸዉ። ማስረጃ? መሃመድ እራሱ የተናገረዉ።

ይህ ማለት ከርስቶስ ሳይወለድ በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ የኖሩት ኢትዮጵያኖች እና ክርስቶስ ከተወለደ በሁዋላ ክርስትናን ወይም እስልምናን ሳይቀበሉ የኖሩት ኢትዮጵያዊዎች ጋሎች ሊባሉ ይችላሉ ማለት ነዉ።

ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸዉ ኣዉሮፓዊዎች ፓጋኖች ይባላሉ።

ክርስትናን ሳይቀበሉ በፊት ኢትዮጵያዊዎች የምያዉቁት የባህል ቅርስ ክርስትናን የተቀበሉት እና ያልተቀበሉት እስከዚህ ዘመን ድረስ ያሚጋሩት ኣለ?

ኣዎ! ከበሮ የምትደልቁት እስቲ ከበሮ ምቱ እና ሙጫ ወይም ሙጬ ብላችሁ የኣርባ ቀን እድል በሏ።

ሶዶ ጅዳ የምትሉ ሶዱ ህዳ ብላችሁ እጽዋትን ማላመድ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀመርን በሏ። ከዛ የኣጼ ምኒልክ ፈረስ የተገኘበት ሃገር።

የግራኝ ዘመን ኢትቶጵያዊዎች ከቦረና ወደ ሸዋ ሳይመጡ በፊት የኩኖ ኣምላክ ዘመን ሰዉ ከሸዋ ወደ ቦረና ሄዶ ነበር። ክርስትናን ኣንቀበልም በማልት። አበይ ባቦ ማስረጃ ነዉ።

ክርስትናን ኣንቀበልም ያሉ ኢትቶጵያዊዎች ኢትቶጵያ ዉስጥ ኣንድ አከባቢ ብቻ ኖሩ? ኣይመስልም። ፕሮፌሰር ዶናልድ ለቪን ለሁለት ሺህ ዐመታት ያዘገመ የማንንት ትግል ያለዉ ያለምክንያት ኣይዴለም።

ስለዚህ አፈታሪክ እና ሙያዊ ጥናት ምንን ያብራራሉ?

Tiago
Member
Posts: 3332
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Tiago » 01 Mar 2023, 20:26

Naga Tuma,
If the notion of gallas were in Ethiopia before xtianity & Islam has an iota of evidence,why is the 16th century account of oromo invasion of Ethiopia hard to swallow?
Another fake news by Abyssinians???
The ferenjis account of the savage brute galla is also fake according to the amhara haters.

By all historical and archeological evidences ,galla is new comer or invader..

A convert trys to prove he/she is more Christian than the born Christian. The gallas are trying to fill their emptiness
by claiming the land they invaded as their own day and night.
Guess , other Ethiopians do not even bother because they know it is theirs.
Guess , other Ethiopians do not even bother because they know it is theirs.

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Abere » 01 Mar 2023, 20:35

"ደግነቱ ኦሮሞ የትም አልሄደም ቤቱ መጥቶነ" DeffendTheLie says :lol: :lol:

ታንዛኒያ እና ኬንያ ድንበር ላይ ከብቶቻቸው በጉዞ ላይ እያሉ ደክመውባቸው የቀሩት ኦሮሞዎች ምን ይሉ ይሆን? :mrgreen:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by sun » 01 Mar 2023, 20:57

Za-Ilmaknun wrote:
24 Feb 2023, 18:36
:mrgreen: :mrgreen:

Za Ilma hadharau,

So what is your problem here? Are you going to deny the fact that you yourself got created by this strong and straight organ as it is your true God and creator? Come on dude don't tell me again that you were born from a virgin mother. Please be kind don't be shy but respect the mightiest reproductive organ which can create humans and make them fill the world.
.
:P

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Selam/ » 02 Mar 2023, 00:50

ልጅ ሮቤርቶ - እንግዲህ የዘር ፍሬ መነሻው ቆለጥ ነው ብለህ በክብር ከፍ ካደረገው፣ ዘሩን ተቀብሎ ህይወት የሚሰጠውን የሴት ብልትንም አምልከዋ። ግን እንደ ቆለጥ ለመቁረጥ ስለማይመች በአደባባይ ማሳየት አትችልም።

እንዲያውም አንተ የምትከተለው ሳይንስ መጀመሪያ ሴት እንደተተፈጠረች ነው የሚያስተምረው። ታዲያ ያቺ ሴት የዳርዊኗ አሣ ትሆን እንዴ? ግንኙነት ለማድረግ ሲያቅበዘብዛት፣ ለቢሾፍቱዋ ማራም (Maaram) አብራካዳብራ ብላ ስታበቃ ሰለክላካው የወንዱ አሣ ‘ሕዝቅኤል ጊቢሳ’ ከከርሰ ባህር በድንገት ውሃውን ሰንጥቆ ወጥቶ ምኞቷን አሳካላት ይሆን እንዴ? ምናልባት ከዛም ኦሮሞ ተፈጠረ። ቀጥሎም አማራ ተወለደ፣ ምድርንም ሞሏት። ግን የማንኛው ቁላ ይሆን መጀመሪያ የተቆረጠው?እንደምገምተው፣ የመጀመሪያው ቆራጭ የሕዝቅኤልን ዘር ለመቅጨት የተነሳሳ ቂመኛ ይመስለኛል። እስከ አሁንም የብልቱን ምስል የሚያመልኩት ደቂቀ ቆራጭ ሳይሆኑ አይቀሩም።

sun wrote:
01 Mar 2023, 20:57
Za-Ilmaknun wrote:
24 Feb 2023, 18:36
:mrgreen: :mrgreen:

Za Ilma hadharau,

So what is your problem here? Are you going to deny the fact that you yourself got created by this strong and straight organ as it is your true God and creator? Come on dude don't tell me again that you were born from a virgin mother. Please be kind don't be shy but respect the mightiest reproductive organ which can create humans and make them fill the world.
.
:P

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደግነቱ ኦሮሞ የትም ኣልሄደም፣ ቤቱ መጥቶ ነዉ የምጠሉት!

Post by Abere » 02 Mar 2023, 10:33

:lol:

ህዝቅዔል ጾታ የለውም ማለት ነው። ብልት ከመቁረጥ ጋር ግብግብ የገጠመው የአባ ገዳይ ባህል በዚህ ምክንያት ይሆናል - የመጀመርያው ኦሮሞ ጾታ የሌለው ስለነበር። የህዝቅዔልን ቁላ የየትኛው አባ ገዳይ ግንባር ላይ ቋንጣ ሁኖ ተቸክሎ ይሆን? እርሱ ይሁን ሌላ ጓደኛው የአማራ ልጃ ገረድ ጠይቄ ሂድ ጥፋ ከፊቴ ብላ ተፋችብኝ ያለም ይመስለኛል።ሌላውም አለ የመጀመርያው ኦሮሞ የዶሮ ወጥ በጤፍ እንጀራ የቀመሰው ንስሃ ይግባ የሚል። :lol: :lol:

Selam/ wrote:
02 Mar 2023, 10:07

Post Reply