Page 1 of 1
In the history of Manking, the only Black man that had triggered a lasting fear in the mind of Europeans!!
Posted: 24 Feb 2023, 15:55
by Wedi
“In The History of Mankind, there has never been any other black man like Emperor Menelik II, who had triggered a lasting fear and doubt in the mind of Europeans” - Augustus Wylde
Re: In the history of Manking, the only Black man that had triggered a lasting fear in the mind of Europeans!!
Posted: 24 Feb 2023, 16:00
by Halafi Mengedi
Who else Raesi Alula with his people Tigrayan. If you had what you claimed then why you want Eritrea soldiers to defend you and training you, history is not the way you want it but as it happens in realty on the ground???

Re: In the history of Manking, the only Black man that had triggered a lasting fear in the mind of Europeans!!
Posted: 24 Feb 2023, 16:06
by Abere
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣
ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ።
በሠራው ወጨፎ ባመጣው እርሳስ፣
ተፈጠመ ጣልያን አበሻ እንዳይደርስ።
ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቁኝ፣
ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ።
አባተ በመድፉ አምሳውን ሲገድል፣
ባልቻ በመትረየስ ነጥሎ ሲጥል፣
የጎጃሙ ንጉሥ ግፋ በለው ሲል።
እቴጌ ጣይቱ እቴጌ ብርሃን፣
ዳዊቷን ዘርግታ ስምዐኒ ስትል።
ተማራኪው ባዙቅ ውሃ ውሃ ሲል፣
ዳኛው ስጠው አለ ሠላሳ በርሜል።
እንደ በላዔ ሰብእ እንደመቤታችን፣
ሲቻለው ይምራል የኛማ ጌታችን።
መድፉን መትረየሱን ባድዋ መሬት ዘርቶ፣
እንክርዳዱን ነቅሎ ስንዴውን ለይቶ፣
የተዘራውን ውል አጭዶና ወቅቶ
ላንቶኒሊ አሳየው ፍሬውን አምርቶ።